Chemicals and Reagents

መንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በቀን 12/01/2019 ዓ.ም ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጓል

Description

ማስተካከያ

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት እያስገነባቸው ላሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚዉል የቢትመን ጨረታ በቀን 12/01/2019 ዓ.ም በወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ ሰነድ የመሸጫ ዋጋ 200/ሁለት መቶ/ በሚል የወጣ ስለሆነና ወደ 2,000/ ሁለት ሺህ ብር/ በሚል እንዲስተካከልን እንጠይቃለን።

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት

 ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tenders.qelal.et/tender-6ab25a160a538ae2e7000001/


Tender details

  • Deadline: 2026-10-09
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 /አስራ አምስት ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ቆይቶ በቀጣይ ቀን ከጥዋቱ 3፡00
  • Bid opening: 2026-10-09 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 /አስራ አምስት ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ቆይቶ በቀጣይ ቀን ከጥዋቱ 3፡30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Menkorer Construction Enterprise
  • Bid document price: 2,000/ሁለት ሺህ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Sep 25, 2026)
  • Posted at: 2026-09-25T09:31:59.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders