Catering and Cafeteria Services

በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1 የካፍቴርያ ኪራይ እና የህሙማን ምግብ አቅርቦት
  • ሎት 2 የውሃ ዕቃዎች ግዥ
  • ሎት 3 ኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥ
  • ሎት 4 የሪፍሬሽመንት ግዥ
  • ሎት 5 ኤሌክትሮኒክስ ግዥ
  • ሎት 6 የሞተር ጎማና ባትሪ ግዥ

ተጫራቾች

ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው

የዘመኑን የ2018 ዓ/ም ግብር የከፈሉ፣

እንደ አስፈላጊነቱ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣

በመስኩ የንግድ ሥራ የተሰማሩ

የጨረታ ማስከበሪያ በሆስፒታሉ ስም የተሠራ CPO 10,000 (አስር ሺህ ብር) ማስያዝ የሚችሉ፣ የጨረታ ሰነዱ አዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ግዥ ክፍል በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል መግዛት ይችላሉ።

የጨረታ ሰነድ አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ለየብቻ ፋይናንሻል እና ቴክንካል በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በድምሩ 6 ፖስታ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ እንዲያስገቡ ሆኖ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 6፡30 ሰዓት ላይ የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ይታሸግና ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ይከፈታል።

ማሳሰቢያ

ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጣል። መ/ቤቱ የተሻለዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

ፋይናንሻል ሠነድ ከሆስፒታሉ የተዘጋጀው ላይ ብቻ ዋጋ መሙላት ይገባል

በፋይናንሻል ሠነድ ላይ የዋጋ መሙያን መቀየርም ሆነ ከተጠየቀው ይዘት ውጪ መለኪያ በመቀየር ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ አይቻልም።

ለተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር 0462122370

በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-10-12
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 6፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-12 14:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 8፡30 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Adare General Hospital
  • Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺ ብር)
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 26, 2026)
  • Posted at: 2026-09-28T08:17:43.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders