Chemicals and Reagents

የሰሜንሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአ/የመ/ደ/ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የኦክስጅን ጋዝ ሙሌት ከነ ትራንስፖርቱና በራሳችሁ ሲሊንደር እና የተለያዩ የላብራቶሪ ማሽን ሪኤጀንቶችን ለመግዛት ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ

ማስታወቂያ

ማስታወቂያ ቁጥር 002/2019

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜንሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአ/የመ/ደ/ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች የንግድ ዘርፎች የሚገኙ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት፡- ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የኦክስጅን ጋዝ ሙሌት ከነ ትራንስፖርቱና በራሳችሁ ሲሊንደር እና የተለያዩ የላብራቶሪ ማሽን ሪኤጀንቶችን በ2019 በጀት ዓመት ማለትም እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ውለታ በመያዝ እንዲቀርብለት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ማንኛውም ተወዳዳሪ በዘመኑ በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ቲን ነበርና የምስክር ወረቀት ማሟላት የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ/የመ/ደ/ሆስፒታል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነድ ሣጥን በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የመጫረቻ ዋጋቸውን 1% እንደተጫራቹ ምርጫ በጥሬ ገንዘብ ለግ/ፋ/ን/አ/ደ/ስ/ሂደት በመክፈል ወይም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሲ.ፒ.ኦ (C.PO) ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የለበለጠ ማስረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡-

0222230592 ደውስው ይጠይቁ፡፡

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ የመ/ደ/ ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-10-06
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-06 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Minjar Shenkora Woreda Arariti First Level Hospital
  • Bid bond: 1%
  • Published on: Addis Zemen (Sep 26, 2026)
  • Posted at: 2026-09-28T09:43:47.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders