Poultry, Bee and Animal Husbandry
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የውሃ መሳቢያ መለዋወጫ ግዥ እና የዘመናዊ ቀፎ ግዥ በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Poultry, Bee and Animal HusbandryAgriculture and FarmingElectrical, Electromechanical and Electronics
Beneshangul Gumuz
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
- የውሃ መሳቢያ መለዋወጫ ግዥ ሎት 01/2019ዓ/ም
- የዘመናዊ ቀፎ ግዥ ጨረታ ሎት 02/2019ዓ/ም
ከላይ ከሎት 01-02 ያሉትን ግዥ ለመፈፀም የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ለ2018/19 ዓ/ም በዘርፉ የታደሠ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፤ ለ2018/19ዓ/ም የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ በሀገር ውስጥ ገቢዎች የጨረታ ተሳታፊነት የድጋፍ ደብዳቤ ያለው፤ የታደሠ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ዝርዝር ጨረታውን የያዘ ሠነድ የማይመለስ ብር 1000/አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል አሶሳ በቤ/ጉ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ በግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይቻላሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- አሸናፊ ድርጅት የውል ስምምነት ሲፈርም ለውል ማስከበሪያ ካሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% ያስይዛል፡፡
- በጨረታው ያልተመረጡ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ አሸናፊ እንደታወቀ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት የጨረታ ሠነዱን በመግዛት እስከ 16ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚዘጋበት ቀን በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሆኖ ነገር ግን ቅዳሜ፤ እሁድ እና የህዝብ በዓል ቀን ላይ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘጋል፡፡
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አሶሳ በሚገኘው በቤ/ጉ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ በግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ይሆናል፡፡
- ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 0577752144 አሶሳ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-10-15
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት የጨረታ ሠነዱን በመግዛት እስከ 16ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-15 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት የጨረታ ሠነዱን በመግዛት እስከ 16ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Beneshangul Gumuz
- Publishing entity: Benishangul Gumuz Regional State Agricultural Bureau
- Buyer address: አሶሳ
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 1000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 30, 2026)
- Posted at: 2026-09-30T09:10:16.000Z
- Source: Qelal Tenders