Other

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በውል የሚፈጸም የአማካሪ አገልግሎት ግዥ፣ ፋይናንስ ሰነድ ማስቀመጫ ሼልፍ እና በውል የሚፈጸሙ የኁነት ዕቃዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል

Description

የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡ኢኘድ 008/2019

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ በውል ለአንድ ዓመት መግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡-

  • ሎት1 በውል የሚፈጸም የአማካሪ አገልግሎት ግዥ
  • ሎት2 የፋይናንስ ሰነድ ማስቀመጫ ሼልፍ
  • ሎት3 በውል የሚፈጸሙ የኁነት ዕቃዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ

ስለሆነም፡- ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በውድድሩ መሳተፍ ይችላሉ።

  1. በሥራ ዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥሮ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያገለግል ታከስ ክሊራንስና በመንግስት ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
  2. ዕጩ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ግዥውን አስመልክቶ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አቅርቦት መምሪያ ግዥ ቡድን በአካል በመምጣት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ ቀናት በመውሰድ የሚወዳደሩበትን ዝርዝር ዋጋ ከቫት ጋር በመሙላት የጨረታ ሰነዱን በ4 በታሸገ ኢንቨሎፕ አሪጅናሉንና ኮፒዎቻቸውን ለየብቻ በማቅረብ ጉዳዩን አስመልክቶ በተዘጋጀው በአቅርቦት መምሪያ ግዥ ቡድን በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  3.  ዕጩ ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ብር
    • ለሎት 1 ብር 20,000.00
    • ለሎት 2.ብር 50,000.00
    •  ለሎት 3 ብር 50,000.00
    • በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.አ/በድቦንድ ለጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ከአደራጃቸው አካል የሚሰጥ ዋስትና ደብዳቤ ማስያዝ አለባቸው።
  4. ጨረታው ዕጩ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን የጨረታ ሳጥኑ በአቅርቦት መምሪያ ከረፋዱ 4፡00 ሠዓት ታሽጎ በዕለቱ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አሮጌው ፎቅ መስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ምድር ላይ ይከፈታል።ሆኖም ግን የመከፈቻ ቀኑ እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ቀጣይ ባለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
  5. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 011 1 56 98 69

ኢሜይል [email protected]

አድራሻ ፡አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊትለፊት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-17
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሠዓት
  • Bid opening: 2026-10-17 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን ረፋዱ 4፡30 ሠዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Press Agency
  • Buyer address: አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ፊት ለፊት
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 100.00 ብር በእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Oct 02, 2026)
  • Posted at: 2026-10-02T07:24:29.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders