Medical Equipment and Supplies

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የላብራቶሪ ማሽን “Integrated Chemistry Immunoassay & Electrolyte, Integrated solution” ማሽን & በ “Placement” የሚሰጥ ድርጅት ካለ አስፈላጊውን የተለያዩ የማሽኑን Reagent በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የላብራቶሪ ማሽን “Integrated Chemistry Immunoassay & Electrolyte, Integrated solution” ማሽን & በ “Placement” የሚሰጥ ድርጅት ካለ አስፈላጊውን የተለያዩ የማሽኑን Reagent በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  • የ2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ ::
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣
  • ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃ በ7 ቀን ውስጥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦርጅናል ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
  • ስርዝ ድልዝ ያለው ፣ የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም::
  • ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበረያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችሉ፣
  • የማሽኑን Reagent በጨረታው ያሸነፈ ድርጅት በ“Placement” የሚሰጠውን ማሽን በ7 ቀን ውስጥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ውጪ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • Reagent ጨረታ የሚሳተፈው ድርጅት “Placement” የሚሰጠውን የላብራቶሪ ማሽን በእስቶክ (stock) ውስጥ ያለው ብቻ መሆን አለበት ወይም በእስቶክ (stock) የሌለው ድርጅት ጨረታውን መሳተፍ አይችልም፡፡
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 500/አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው ::
  • ጨረታው የሚከፈተው በ04/02/2019 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት::
  • ጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በ “CBE, CBO, እና በSinqee” ባንክ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው::

በተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 022 812 3956 ደውለው መረዳት ይችላሉ።

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-14
  • Bid closing time: 14:30
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Bid opening: 2026-10-14 14:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Adama Hospital Medical College
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 03, 2026)
  • Posted at: 2026-10-05T09:25:20.000Z
  • Buyer website: https://www.adamahmc.edu.et/
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders