Chemicals and Reagents

የቢሾፍቱ አጠቃላይ ሆስፒታል የመድኃኒት፣ ሰፕላይ፣ ሪኤጀንት እና ህክምና መሳሪያ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የቢሾፍቱ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሆን የተለያዩ ግዥዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  •  የመድኃኒት ፣ሰፕላይ፣ሪኤጀንት እና ህክምና መሳሪያ

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈረቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. በቅርብ በ2018 የታደሰ ከስራው ጋር የተዛመደ የንግድ እና የሙያ ፍቃድ እንዲሁም Tin Number ያለው።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPo ለመድሀኒት ሰፕላይ ሪኤጀንት እና ህክምና መሳርያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ) በሆስፒታሉ ስም ማስያዝ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች በእያንዳነዱ ዋጋ በማወዳደር የሚያልፉ ይሆናል።
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት በሚታሸግበት ፖስታ ወይም ኤንቨሎፕ በሰነዶች ኦርጅናል እና ኮፒ የጨረታ ሰነድ ጋር ያለውን መስፈርት አሞልቶ የተገኛ በኃላፊው ስምና ፊርማ መሃተም ያለው መሆን አለበት።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300(ሶስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 47 ለያንዳንዱ ሎት
  6. ሎት 1 የመድኃኒት፣ ሎት 2 ሰፕላይ፣ ሎት 3 ሪኤጀንት፣ ሎት 4 ህክምና መሳሪያ፣ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10(አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናትና በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡ጨረታው በአስራ አንደኛ ቀን በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያውኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆስፒታሉ ላይብረሪ ይከፈታል።
  7. ሆስፒታሉ ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 437 1271 /011 433 81 87 መደወል ይችላሉ።

በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የቢሾፍቱ ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-10-16
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10(አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በአስራ አንደኛ ቀን በ8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-16 14:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10(አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በአስራ አንደኛ ቀን በ8፡30 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Bishoftu Hospital
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 04, 2026)
  • Posted at: 2026-10-05T10:09:19.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders