Spare Parts and Car Decoration Materials

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2019 በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2019 በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።

1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው።

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው።

4. ተጫራቾች ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማዕ/ጎ//ዞን ፖሊስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ። ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ይከፈታል።

5. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 111 4712 / 058 111 0397 በመደወል ወይም በፋክስ 058 111 0054 በመላክ ማግኘት ይችላሉ።

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-19
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-10-20 17:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ይከፈታል
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ
  • Published on: Be'kur (Oct 05, 2026)
  • Posted at: 2026-10-06T11:48:36.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders
Could not load content