Chemicals and Reagents
በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሆስፒታል በቀን 21/1/19 ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል
Chemicals and ReagentsCleaning and Janitorial Equipment and ServiceBuilding and Finishing Materials
Dire Dawa
More tags
Construction and Water WorksWater Pipes and FittingsEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsHand Tools and Workshop EquipmentMedical Equipment and SuppliesHealth Care, Medical IndustryHealth Related Services and MaterialsPharmaceutical ProductsKitchen EquipmentStationeryOffice Supplies and ServicesPrinting and PublishingSpare Parts and Car Decoration MaterialsTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherSanitary and CeramicsPlastic ProductsPlastic Raw Materials and ProductsAmharic2merkatoDire Dawa Dil Chora Hospital
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ
በቀን 21/1/19 የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ። ለማህበረሰብ ፋርማሲ እና ለኢትዮጵያ ፋርማሲ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ባወጣው ጨረታ ላይ የ ቧንቧ እቃዎች በስህተት ያልተካተተ ሰለሆነ እንዲካተት እና የባትሪዎች የሚለው በስህተት የተካተተው ስህተት መሆኑን እንሳውቃለን። በተጨማሪም ተወዳዳሪዎች የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። እንዲሁም በተራ ቁጥር 9 ላይ በ15ኛው የስራ ቀን 9፡30 ሰዓት ታሽጐ የሚለው ሰህተት ሰለሆነ በ16ኛው የስራ ቀን 3፡30 ሰዓት ታሽጐ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆስፒታሉ ግዥ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር A/2 ይከፈታል።
በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሆስፒታል
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tenders.qelal.et/tender-6abe0bd90a538ab572000001/
Tender details
- Deadline: 2026-10-19
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የስራ ቀን 3፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-19 10:00
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: Dire Dawa Dil Chora Hospital
- Published on: Addis Zemen (Oct 07, 2026)
- Posted at: 2026-10-08T14:16:07.000Z
- Source: Qelal Tenders