Products and Services

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ምግብ እና የምግብ ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2019

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለፁ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1 ምግብ እና የምግብ ውጤቶች

በመሆኑም ከዚህ በታች የቀረቡትን መስፈርት የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እየገለፅን በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ

ተጫራቾች፡-

1. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ።

2. የ2019 ዓ/ም የመንግስት ግብር የከፈሉ።

3. የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

4. የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

5. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት በምዕ/ሸዋ ዞን ባኮ ከተማ በሚገኘው ካምፕ ቅጥር ግቢ መግዛት ይቻላሉ።

6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 09 40 86 19 62/09 75 41 15 46 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ

ኮር መምርያ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-19
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-10-19 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 08, 2026)
  • Posted at: 2026-10-08T14:22:23.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders