Catering and Cafeteria Services

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2019 ዓ/ም በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2019 ዓ/ም በጀት አመት ለስራ አገልግሎት የሚውሉ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች ላይ ከታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሆነ አገልግሎቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመሆኑም፡

  1. የመፀዳጃ ቤት ፈሳሽ ማስወገድ የመኪና ኪራይ
  2. ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒማሸን የጥገና ባለሞያ
  3. የክበብ አገለግሎት
  4. የእስረኛ ቀለብ
  5. የትርጉም አገልግሎት ግዥ
  6. ጎሚስታ የሚጫራቱበትን የዕቃ ዝርዝር የሚገልፅ ሰነድ የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 በተከታታይ በስራ ቀን በጉ/ከ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ፋይናንስ ግዥ አስተዳደር ከፍል ቢሮ ቁጥር 7 ዘወትር በስራ ሰዓት በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፤
  7. የሚጫራቱበትን የዕቃ ዋጋ የሚገልጽ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እስከ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ባለው ጊዜውስጥ ለዚው በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ አስገብቶ ይታሸጋል።
  8. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸው ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።
  9. ተጫራቾች በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም ከአ አበባ ከተማ አሰተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት የቢሮ የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው የምስክር ወርቀት አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  10. ተጫራቾች ከሚያቀረቡት ዋጋ በየአንደንዱ ሎት ማለትም ተራ ቁጥር 1 እስከ 6 ድረስ ያሉትን ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 3,000.00/ ሶስት ሺህ ብር / በባንክ የተረጋገጠ በCPO ብቻ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርበታል።
  11. አሸናፊው አሸናፊነቱ እንደተገለፀለት ወዲያው ለአሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% የመልካመረ ስራ አፈፃፀም ዋስትና በCPO ብቻ ማስያዝ ይኖርበታል።
  12. ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይህ ማስታወቂያ በተጠናቀቀበት 10ኛው የስራ ቀን በመ/ቤቱ የስብሰባ አደራሽ በዛው ዕለት ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ተጨራቻቸው ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል ። ቀኑ በስራ ቀን ካልዋለ በሚቀጠለው በስራ ቀን 3፡30 ጨረታው ይከፊታል።
  13. አመራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ ወይም መጠቀም አይቻልም።
  14. መስሪያ ቤቱ በግዥ ወቅት 20% መጨመር መቀነስ ይቻላል።
  15. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  16. ለበለጠ ለመረዳት

በስልክ ቁጥሮች፡- 0111-56-64-07 /0111-57-91-50/09 20-29-88-66/ 09 32-45-10-64

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-20
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-21 09:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Administration Police Commission
  • Buyer address: ኮልፌ ቀራዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ምሪያ ከጦርኃይሎች በስተግራ ቀለበት መንገድ ሲወርዱ የቀድሞው ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ሳይደርሱ
  • Bid bond: 3000.00 (ሶስት ሺህ ብር)
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 09, 2026)
  • Posted at: 2026-10-09T08:04:03.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders