Products and Services
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Agricultural Inputs(የዕፅዋት እና ተያያዥ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ)
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9a684cf9-57d9-42cb-9863-e48a9d8713b7/open
Reference Number: ECC-NCB-G-0003-2019-BID-Open Lot Reference: ECC-NCB-G-009-2019-BID
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Ethiopian Customs Commission
Contact Information
Address: MESHULIKIYA YIRGA HIALE PLAZA
Town: Addis ababa
Country: Ethiopia
P.O. Box: 2559
Telephone: +251 116733815
Email: [email protected]
Office: 4th Floor
Important Dates
- Invitation Date: Oct 09, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Oct 20, 2026, 2:00 PM
- Opening Schedule: Oct 20, 2026, 3:00 PM
- Clarification Deadline: Oct 15, 2026, 2:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 300
Bid Security: 50000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO
Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, CPO
Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, CPO
Qualification Requirements
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡VAT registration certificate የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii) Reference: ITB 35.2
- Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Bidder to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements . Reference: ITB 35.4
- Warranty . አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርባቸውን እፅዋቶች በስማቸው፣በተጠቀሰው የቁመት መጠን፣ በማቅረብ እፅዋቶቹ በትክክል ስለመጽደቃቸው በመከታተል የተበላሸም ካለ በተበላሸው ምትክ አይነት እና ሳይዝ በመተካት /በመቀየር/ ክትትል በማድረግ ለ6 /ስድስት/ወር የአትክልት/እፅዋት ዋስትና መስጠት ይኖርበታል፡፡ Reference: ITB 35.4
- ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከመሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የመሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡valid tax clearance certificate ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከመሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የመሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii); Reference: ITB 35.2
- Delivery and Completion Schedule Bidder to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements Reference: ITB 35.4
- Nationality Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2. Reference: ITB 35.2
- የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate) የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate) Reference: (Business Organization Registration Certificate)
- conflict of interest Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3 Reference: ITB 35.2
- በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡valid business license በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i); Reference: ITB 35.2
- Bid Security (በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናብር 50,000.00(አምሳ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት ) Bid Security (በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናብር 50,000.00(ሰባ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት ) Reference: Bid Security (በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናብር 70,000.00(ሰባ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት )
- ተወዳደሪዎቹ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ከሆኑ በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ በፌደራል መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሰረት የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና ለጨረታ ማስከበሪያ የተጠየቀዉን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ተፈርሞ መቅረብ አለበት፡፡ ተወዳደሪዎቹ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ከሆኑ በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ በፌደራል መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሰረት የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና ለጨረታ ማስከበሪያ የተጠየቀዉን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ተፈርሞ መቅረብ አለበት፡፡ Reference: -
Procurement Classification
- 105000000: Agricultural Supplies
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia
Terms and Conditions
• መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም የ90(ዘጤና) ቀን የባንክ ዋስትና(Bank Garantee ) ሰነድ ብር 50,000.00(ሃምሳ ሺህ ብር) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም ማቅረብ እንዳለ ሆኖ ዋናውን ሰነድ በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ 4ኛፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአካል ካልቀረበ በሲስተም መቅረቡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እንደቀረበ አያስቆጥርም፡፡ ተጫራቾች የተጠየቁትን ህጋዊ ሰነዶች የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ በዝርዝር መግለጫውና መሠረት ኮሚሽኑ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ የመጫኛ ፣የማውረጃ እና ተያያዥ ወጪዎችን ሸፍኖ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ •ከላይ እያንዳንዳቸው እፅዋቶች የተቋሙ ባዘጋጀው ፋይበር እና የፕላስቲክ ፖቶች ላይ አሸናፊው ድርጅት የሚተከል ይሆናል፡፡ .የፋይበር ፖት አሸናፊው ድርጀት ላቀረበው ፋይበር ፖት በቀረበው ስፔክ መሰረት ከነ-ማስቀመጫው ማቅርብ አለበት .አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርባቸውን እፅዋቶች በስማቸው፣በተጠቀሰው የቁመት መጠን፣ በማቅረብ እፅዋቶቹ በትክክል ስለመጽደቃቸው በመከታተል የተበላሸም ካለ በተበላሸው ምትክ አይነት እና ሳይዝ በመተካት /በመቀየር/ ክትትል በማድረግ ለ6 /ስድስት/ወር የአትክልት/እፅዋት ዋስትና መስጠት ይኖርበታል፡፡ .የሚተከሉት እፅዋቶች የሚተከሉበት የፖት አይነት እና በአንድ ፖት ምንያህል እፅዋት መተከል እንዳለበት በተቋ ሚቀርብ ሲሆን የሚተከልበትን የፖት አይነት በአካል ቀርቦ ማየት ይኖርበታል፡፡ በሶፍት ኮፒ የተዘጋጀውን ሰነድ ማይት ይቻላል፡፡
Tender details
- Deadline: 2026-10-20
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-10-20 15:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
- Buyer address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
- Bid bond: 50000 ETB
- Bid document price: 300 ETB
- Published on: Government (Oct 10, 2026)
- Posted at: 2026-10-10T06:16:10.000Z
- Source: Qelal Tenders