Chemicals and Reagents

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግለፅ ጨረታ ለላቦራቶሪ አገልግሎት የሚውሉ ኬሚካሎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

ለላቦራቶሪ አገልግሎት የሚውሉ ኬሚካሎችና ፍልተር ፔፓሮች ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- አግጨ/009ኦኩስፋ-2/2019 ዓ.ም

1 በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግለፅ ጨረታ ለላቦራቶሪ አገልግሎት የሚውሉ ከታች ሰማቸው የተዘረዘሩትን ኬሚካሎችን መግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1 laboratory chemical (Basic lead acetate (AB) 3Pb(C2H3O2)22Pbo, Sodium chloride (AR) NaCl, Sodium potassium tartrate tetra hydrate (AR) (COOK.(CH(OH))2COONa.4H2O, Ammonium molybdate (AR) (NH4)6 Mo7024.4H2O), Anhydrous sodium carbonate (AR) (Na2CO3, Methyl orange (AR), Disodium hydrogen phosphate (AR), Ammonia solution (AR), Ammonium chloride (AR) (NH4 C), Absolute alcohol (AR), Potassium dihydrogen phosphate (AR) (KH2PO4), Phenolphthalein, Isopropyl alcohol (AR), Ascorbic acid (AR) (C6H806), Lead nitrate (AR) Pb(NO3)2, Rosaniline hydrochloride (AR) (NH2.C6H4) (C6H2-NH2-CH3) C = (C6H4NH)HCI and Sodium oxalate (AR) Na2C2O4) ሎት 2 laboratory filter papers (Cellulose nitrate membrane filter paper, Whatman 54 filter paper, Whatun 91 filter paper and Whatman 1 filter paper,)

2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የ120 ቀን የባንክ ዋስትና /BlD BOND/ በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ ተጫራቾች በመንግስት ግዥ የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር/supplier List/ ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና በተጨማሪ የበጀት ዓመቱን ታከስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።

3. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀን ውሎ በአስራ ስድስተኛ ቀን ይከፈታል። የጨረታውን መክፈቻ ትክክለኛ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል። ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል።

4. ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ ለሁሉም የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት ከ2፡00 6፡00፣ ከሰዓት በኃላ ከ7፡00-10፡30 እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ከ2፡00 6፡00) ቀጥሎ በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

5. የጨረታው ሰነድ የሚሸጥበት ለውድድር የቀረበ ሰነድ የሚገባበትና የሚከፈትበት አድራሻ ቀጥሎ በተጠቀሰው ነው፡-

5.1. አሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ የስኳር ፋብሪካዎች ማስተባበሪያ ቢሮ ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነኦ ሆስፒታል አጠገብ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ግቢ ውስጥ።

ስልክ ቁጥር፡ 09-91-14-94-85/0986862766/ 0940209464

አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ

6. ተጫራቾች ለሁለቱም ሎቶች አንድ ላይ ጨረታ የማስከበሪያ ዋስትና ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በሲ.ፒ.ኦ. ወይም በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

7. የዕቃው ርክክብ የሚፈፀመው ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪ ቢሮ ነው።

8 ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት ነው።

9. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የመቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ለ28 ቀናት ነው።

10. ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ

Tel-0940209464

ኃይል ውሃ

አዲስ አበባ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ

Tel: 09-91-14-94-85/0986862766

አዲስ አበባ

ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-26
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀን
  • Bid opening: 2026-10-27 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀን ውሎ በአስራ ስድስተኛ ቀን
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Omo Kuraz No-2 Sugar Factory
  • Bid bond: 30,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 11, 2026)
  • Posted at: 2026-10-12T07:24:56.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders