Road and Bridge Construction
በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ በዞናችን ባሉ ለተለያዩ መዋቅሮች የመንገድ ሥራዎችን እና ግንባታዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ በዞናችን ባሉ ለተለያዩ መዋቅሮች የመንገድ ሥራዎችን በሎት1 ኤላ ሀንቻኖ ወረዳ ሀንቻኖ ገነት- ሀንቻኖ ዲቻ ክልሬ ዳና 21 ኪ/ሜ ጠጠር ማለብስ፤ ስትራክቸር ሥራ እና 8ኪ.ሚ ከፈታ ሥራ ፤ በሎት2 አመያ ዙሪያ አመያ 03 ቀበሌ ጫሬ ዶቀ 7.6ኪ/ሜ ጠጠር ማልበስና ስትራከቸር ሥራ፤ ሎት3 ኮይሻ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፕታል አንድ የእናቶችና ህፃናት ክፍል ሲሆን ሎት1 እና ሎት2 GC/RC እና ሎት3 GC/Bc ደረጃ-5 እና ከዛ በላይ ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ለመጫረት የምትፈልጉ:-
1/ በዘረፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፤
2/ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፤
3/ ግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር
4/ ግዥ ላይ አቅራቢነት ሰርተፈኬት
5/ ተጨማሪ እሴት ታክስ
6/ በዘርፉ የታደሰ ብቃት ማረጋገጫ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ ከዕዳ ነፃ መሆኑን የሚያረጋገጥ ታክስ ክሊራንስ 2018 በጀት ዓመት
7/ መልካም ሥራ አፈፃፀም የ2016 ፤ የ2017 ወይም 2018 ዓ.ም ኮፒ ማቅረብ የሚችል።
8/ ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO) ለእያንዳንዱ ሎት 500,000 (አምሰት መቶ ሺህ ብር) ከታወቀ ባንክ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
9/ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ ተከታታይ 21ኛው ቀን ድረስ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጨረታ ዶክመንት በመግዛት እና ዋጋ ማቅሪቢያ በመሙላት ቴክኒካል ኦርጅናል 1 እና ቴክኒካል ኮፒ 1፤ ፋይናንሻል ኦርጅናል 1 እና ፋይናንሻል ኮፒ 2 በድምሩ 5 ፖስታ የድርጅታችሁን ማህተም በማደረግ በእናት ፖስታ በማሸግ በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዚህ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ወስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
10/ በተራ ቁጥር 9 መሠረት የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው በ22ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚህ ዕለት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ይከፈታል፡፡
11/ ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ 1,000 (አንድ ሽህ) ብር ብቻ በመክፈል ከኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 9 መውስድ ይኖርባቸዋል።
12/ በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተገለፁት መስፈርቶችን የማያሟላ ተጫራች ለቴክኒካል ግመገማ የማያልፍ ሲሆን መስፈርቱን ያሟላ ተጫራች ወደ ቴክኒካል ግምገማ የሚቀርብ ይሆናል፤
13/ በዚህ በቅድመ ግምገማው ላይ ያልተገለፁ መስፈርቶች በዋናው ተጨራቾች መምሪያው ላይ ተመላክቷል፡፡
14/ ሂሳብ ስህተት ከተነበበው ጠ/ዋጋ ከ5% በላይ በሆነ መጠን የሚበልጥ ወይም የሚያንስ ከሆነ በግዥ መምሪያ ተግባራዊ ይደረጋል፤ ተጨማሪ እሴት ታክሰ 7.5% እና የውዝሆልድግ 3% ክፍያ ስርዓት ተግባራዊ ይደርጋል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ ማብራረያ በስልክ ቁጥር 047 227 0007/ 0917 388 691 / 0917 161 785 / 0935 138 008 መደወል ይችላሉ።
በደ/ምዕ/ ኢት/ያ / ሕ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-11-02
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ ተከታታይ 21ኛው ቀን ድረስ ቆይቶ በ22ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-02 14:30
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ ተከታታይ 21ኛው ቀን ድረስ ቆይቶ በ22ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: Konta Zone Finance and Economic Development Command
- Buyer address: በደ/ም/ኢ/ህ/ክልል ኮንታ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ከጅማ ከተማ በስተደቡብ 102 ኪ.ሜ በአመያ ከተማ ይገኛል
- Bid bond: 500,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 1,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Oct 11, 2026)
- Posted at: 2026-10-12T09:59:48.000Z
- Source: Qelal Tenders