Medical Equipment and Supplies

በን/ስ/ላ/ክ/ከ የተሃድሶ የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም. የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎት በመስኩ ከተሰማሩ ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው መለያ ቁጥር 0001 /2019

በን/ስ/ላ/ክ/ከ የተሃድሶ የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎት በመስኩ ከተሰማሩ ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም

  • ሎት 1. የደንብ ልብስ.............................................የሲ.ፒ.ኦ. መጠን 15,000.00
  • ሎት 2. አላቂ የቢሮ እቃዎች እና የማስተማሪያ እቃዎች..የሲ.ፒ.ኦ. መጠን 15,000.00
  • ሎት 3. የህክምና እቃዎች……………………………..የሲ.ፒ.ኦ. መጠን 1,000.00
  • ሎት 4. የጽዳት እቃዎች ልዩ ልዩ እቃዎች.......................የሲ.ፒ.ኦ. መጠን 11,000.00
  • ሎት 5. የጥገና እቃዎች.............................................የሲ.ፒ.ኦ. መጠን 2,000.00

ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

በዚህም መሰረት፡-

1. በጨረታው ለመወዳር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

2. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ./ ከጨረታው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10/አስር/ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 150.00(አንድ መቶ ሐምሳ ብር) በመክፈል በን/ስ/ላ/ክ/ከ ተሃድሶ የመጀ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 7(ሰባት) በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10(አስር) የስራ ቀናት በን/ስ/ላ/ክ/ከ ተሃድሶ የመጀ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 7(ሰባት) ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው በአስረኛው ቀን በን/ስ/ላ/ክ/ከ ተሃድሶ የመጀ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 7(ሰባት) 11፡30 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በን/ስ/ላ/ክ/ከ ተሃድሶ የመጀ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 7(ሰባት) ይከፈታል። የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎቶች ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። /የሚያቀርቡት ናሙና በተግባር ይፈተሻል/

7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።

8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።

9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

10. የጨረታ ሰነዱ በጥንቃቄ መሞላት ሲኖርበት የተሰረዘ እና የተደለዘ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ ወይም ጥያቄ

አድራሻ፡- ን/ስ/ላ/ክ/ከ ተሃድሶ የመጀ/ደ/ት/ቤት ወረዳ 12 መድሐኒ ያለም ቤተክርስቲያን አጠገብ

የመ/ቤቱ ስልክ ቁጥር፡- 011-471-08-03

የተሃድሶ የመ/ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-22
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10/አስር/ የስራ ቀናት ቆይቶ በ11፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-23 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10/አስር/ የስራ ቀናት ቆይቶ በማግስቱ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nifas Silk Lafto Sub City Tehadeso Elementary School
  • Buyer address: ን/ስ/ላ/ክ/ከ ተሃድሶ የመጀ/ደ/ት/ቤት ወረዳ 12 መድሐኒያለም ቤተhርስቲያን አጠገብ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 150.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 11, 2026)
  • Posted at: 2026-10-12T10:44:33.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders