Medical Equipment and Supplies

የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችና መለዋወጫ፣ የላብራቶሪ ሬጄንት፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስ እና የቢሮ ዕቃ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ

  • የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችና መለዋወጫ፤
  • የላብራቶሪ ሬጄንት፤
  • የጽዳት ዕቃዎች፤
  • የጽህፈት መሳሪያ፤
  • ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ 
  • ደንብ ልብስ OR፤የቢሮ ዕቃ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት የጨረታ መስፈርቱን የሚያሟሉ፤

  1. በአከፋፋይነት በችርቻሮ የዘመኑን ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ መረጃ ማቅረብ የሚችል፤
  2. TIN Number ያለውና VAT ተመዝጋቢ የሆነ፤
  3. ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ CPO/ ማቅረብ የሚችል፤
  4. የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው፤
  5. ንብረቶችን እስከቦታው ድረስ ማቅረብ የሚችል፣
  6. የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ካቀረበው ዋጋ 10% ማስያዝ አለበት፤
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ሁሉንም ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ከቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል ግ/ክ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 40 መግዛት ይቻላል፤
  8. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒውን በፖስታ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸውል፤
  9. ጨረታው ይሄ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ለ15 ስራ ቀናት መግዛት ይችላሉ፡፡ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 10፡00 ተዘግቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል ግ/ከ/የስራ ሂደት በይፋ ይከፈታል። ዕለቱ በዓል /ዝግ/ ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፤
  10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-10-29
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-30 10:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Sheka Zone Tepi General hospital
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 13, 2026)
  • Posted at: 2026-10-13T10:34:55.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders