Health Related Services and Materials
Addis Ababa City Administration Women, Children and Social Affairs Bureau: Procurement of Medical Equipment and Supplies
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7f2379a0-dd9f-4c2c-b072-327ffd6bb631/open
Reference Number: AACBOWCSAB-NCB-G-0006-2019-BID-Open Lot Reference: AAWCSAB-NB002/2019
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Addis Ababa City Administration Women, Children and Social Affairs Bureau
Contact Information
Address: dejach webe
Town: A.A
Country: Ethiopia
P.O. Box: 23031
Post Code: 0947951760
Telephone: +251 947951760
Email: [email protected]
Office: 2nd floor 206room
Important Dates
- Invitation Date: Oct 12, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Oct 26, 2026, 2:00 PM
- Opening Schedule: Oct 26, 2026, 3:00 PM
- Clarification Deadline: Oct 18, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Bid Security: 100000 ETB
Bid Security Forms (Local): CPO
Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Qualification Requirements
- በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣Reference: 37.4 (መ) (ii)
- የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣Reference: 4.3
- በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣Reference: 37.4 (መ) (ii)
- ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ለ) (iii)
- የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ Reference: 4.6 (ለ) (ii)
- በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣Reference: 4.7
- የታደሰ የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ለ) (i)
- በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣Reference: 4.1
- የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣Reference: 37.5 (መ)
- የቴክኒክ መግለጫበተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣Reference: 17
- የቴክኒክ መግለጫበተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣Reference: 17
- የፋይናንስ ተቀባይነትተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣Reference: 13
- የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ሐ)
- በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣Reference: 4.4
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
Addis Ababa City Administration
Terms and Conditions
*ተጫራቾች ለተጠየቀው እቃ ናሙና/ሳፕል/ቢሮ ድረስ በአካል ማቅረብ አለባቸው *አሸናፊ የሚለየው በቴክኒክ የተመረጠው ናሙና መሰረት በዝቅተኛ ዋጋ ነው፡፡ *ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው *የጨረታ ማስከበሪያ በCPO ነው ተጫራቾች ሲፒኦውን ቢሮ ድረስ በአካል ማምጣት አለባቸው
Tender details
- Deadline: 2026-10-26
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-10-26 15:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa city administration
- Bid bond: 100000 ETB
- Published on: Government (Oct 13, 2026)
- Posted at: 2026-10-13T14:03:14.000Z
- Source: Qelal Tenders