Generators

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ጀነሬተር በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት አመት ለውሃ ማዕድንና ኤነርጂ መምሪያ ለሁልበራግ ኮሪደር መንደር አገልግሎት የሚሆን ጀነሬተር በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። 

በመሆኑም

  • የዘመኑን የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል
  • የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  • የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ 100 (ሁለት መቶ) ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን በሚገባ በመሙላት ፋይናንሻል አንድ ኦርጂናል እና 2 ኮፒ ለየብቻ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንቱን አንድ ኦርጂናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዚሁ ጫረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በ10ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 10ኛው ቀን የስራ ቀን ከልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  • ማሳሰቢያ:- ተጫራቾች ያቀረቡት የጨረታ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛል።
  • መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡

ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁጥር -046 771 0586
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-23
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ10ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-23 14:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ10ኛው ቀን በ8፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Silte Zone Finance and Economic Development Command
  • Bid bond: 15,000 (አስራ አምስት ሺህ ብር)
  • Bid document price: 100 (ሁለት መቶ) ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 14, 2026)
  • Posted at: 2026-10-14T07:47:50.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders