Service
Ethiopian Customs Commission:. Procurement of Security Service
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f99145a4-b36d-468f-90ed-cd524511fa53/open
Reference Number: ECC-NCB-NC-0072-2019-BID-Open Lot Reference: ECC/NCB/S/2019/2026
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: NonConsultancyServices
Procuring Entity
Organization: Ethiopian Customs Commission
Contact Information
Address: • የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል
Town: Adis Ababa
Country: Ethiopia
P.O. Box: 2559
Post Code: 1000
Telephone: +251 116733815
Email: [email protected]
Office: 4th
Important Dates
- Invitation Date: Sep 30, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Oct 16, 2026, 10:00 AM
- Opening Schedule: Oct 16, 2026, 11:00 AM
- Clarification Deadline: Oct 011, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 300
Bid Security: 20000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO
Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, CPO
Qualification Requirements
- በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡Reference: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡
- በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡Reference: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡Reference: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate)የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate)Reference: የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate)
- NationalityNationality in accordance with ITB Clause 4.2.Reference: Nationality
- Conflict of InterestNo conflict of interest as described in ITB Clause 6.Reference: No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
- Valid trade licenseHaving been submitted valid trade license certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6Reference: Having been submitted valid trade license certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
- VAT registration certificateHaving been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.Reference: Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
- Valid tax clearance certificateHaving been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6Reference: Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
- Schedule of RequirementsBidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of RequirementsReference: Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements
- warrantyBidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 24;Reference: Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 24;
Procurement Classification
- 200102000: Service
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም ማቅረብ እንዳለ ሆኖ ዋናውን ሰነድ በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ 4ኛፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአካል ካልቀረበ በሲስተም መቅረቡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እንደቀረበ አያስቆጥርም፡፡ ተጫራቾች የተጠየቁትን ህጋዊ ሰነዶች በተዘረጋው ሲስተም የማያያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡ አሸናፊ የሚሆን ተጫራች ያሸነፈበትን የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎች በመጫረቻ ሰነዱ ላይ በተገለፀው ዝርዝር መገለጫው መሠረት የ2(ሁለት) ዓመት ውል በመግባት ዕድሳት ማድረግ፣ጥገና እና ቀለም በመቀባት የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎቹን ለአገልግሎት ብቁ እንዲሆኑ የማድረግ ግዴታ አለበት፡፡ ማሳሰቢያ፡- በተቋሙ ውስጥ የሚገኙ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎች ዓይነትና ብዛት ባለ 6ኪሎ ግራም ፓውደር እሳት ማጥፊያ (Dry Powder Fire Extingusher) ብዛት 27 ባለ 3ኪሎ ግራም የካርቦንዳይ ኦክሳይድ እሳት ማጥፊያ (Carbon Dioxide Fire Extingusher ) ብዛት 24 ባለ 25ኪሎ ግራም የካርቦንዳይ ኦክሳይድ እሳት ማጥፊያ(Carbon Dioxide Fire Extingusher) ብዛት 2 ባለ 25 ሊትር የውሃ ፎም እሳት ማጥፊያ (Aqueous film forming foam Fire Extingusher) ብዛት 2 ጠቅላላ ብዛት 55
Tender details
- Deadline: 2026-10-19
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-19 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
- Buyer address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
- Bid bond: 20000 ETB
- Bid document price: 300
- Published on: Government (Oct 15, 2026)
- Posted at: 2026-10-15T12:13:46.000Z
- Source: Qelal Tenders