Other
አባይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ፍቃድ ያላቸው ግለሰቦች ወይም ድርጅቶችን አወዳድሮ ያለውን ማስገመት ይፈልጋል
Description
ጨረታ ማስታወቂያ
አባይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ፍቃድ ያላቸው ግለሰቦች ወይም ድርጅቶችን አወዳድሮ ያለውን ማስገመት ይፈልጋል።
በመሆኑም የማኅገራችንን አሳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ላይ ሙሉ የስራ ፍቃድ ያለውና መወዳደር የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት አስፈላጊውን ዶክመንት ኦርጂናልና ኮፒውን ማቅረብ የሚችል ማኅበራትን አወዳድሮ ያለውን ንብረት ማስገሙት ይፈልጋል።
ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ5(አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ የተዘጋጀውን የጨረታ ሙሉ ሰነድ በአዲስ ከተማ አውቶብስ ተራ ትልቁ መንኽሪያ ቢሮ ቁጥር 06 በአካል በመምጣት እንድትወስዱና ዋጋውን ሞልታችሁ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ እንድታስገቡ እናሳውቃለን።
ስለሆነም ጨረታው የሚከፈተው በ5ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡30 ላይ ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል። ሆኖም ግን ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትልቁ አገር አቋራጭ አውቶብስ መናኽሪያ
ግቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር 06(ስድስት)
ለበለጠ መረጃ - በስልክ ቁጥር 0911-88-70-71/0911-76-33-89
አባይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኀበር
Tender details
- Deadline: 2026-10-21
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5(አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ በ5ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-21 10:30
- Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5(አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ በ5ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Abay 1st Level Higher Cross Country Bus Owners Assocciation
- Buyer address: አዲስ አበባ አዲስ ከተማ ዋና መናኸሪያ ቢሮ ቁጥር 6
- Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
- Posted at: 2026-10-16T07:47:37.000Z