Chemicals and Reagents

የኢትዮጵያ ፖስታ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር የኢ/ፖ/አ/ድ ግጨ 05/2019 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች ከሎት1-ሎት7 የተዘረዘሩትን የጨረታ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ በድርጅቱ ዋናው መሥሪያ ቤት ፋይናንስ ዲፖርትመንት 2ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በየሎቱ በመክፈል ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ግዥ ክፍል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ግዥው እንደሚከተለው በሠንጠረዥ ተቀምጧል።

ተ.ቁ

 

ሎት

 

የጨረታው አይነት

 

በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ

1

ሎት 01

 

የግድግዳ እና የብረት ቀለሞች

 

50,000.00

2

ሎት 02

 

የሴራሚክ እቃዎች

 

50,000.00

3

ሎት ዐ3

 

የጅፕሰም ቦርድ እና ችፑድ

 

50,000.00

4

ሎት 04

 

የኤሌክትሪክ እቃዎች

 

50,000.00

5

ሎት 05

 

ቆርቆሮዎች

 

50,000.00

6

ሎት 06

 

የውሃ (የቧንቧ) መስመር እቃዎች

50,000.00

7

ሎት 07

 

ተንቀሳቃሽ ሮል አፕ ባነር

 

50,000.00

ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  2. ታክስ ክሊራንስ /የታደሰ/
  3. የቫት ሠርተፊኬት (የተጨማሪ እሴት ታክስ ሠርተፊኬት)
  4. የግብር ከፋይ ሠርተፊኬት (Tin certificate)
  5. የፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሠነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻው በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ሌሎች በጨረታ ሠነዱ ላይ የተገለፁትን ሠነዶች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው
  7. ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ በየሎቱ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  8. ጨረታው ጥቅምት 25/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ላይ ተዘግቶ 9፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
  9. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 
  10. ሲፒኦ CPO ሲያሠሩ “የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት/Ethiopian postal Service enterprise” በማለት ማሰራት ይኖርባቸዋል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-69-84-04-12 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
የኢትዮጵያ ፖስታ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-04
  • Bid closing time: 14:30
  • Bid opening: 2026-11-04 15:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopost
  • Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
  • Bid bond: በየሎቱ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
  • Posted at: 2026-10-16T07:48:59.000Z
  • Buyer website: https://ethio.post/
← Back to all tenders