Other

ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ፍቃድ ያላቸው ግለሰቦች ወይም ደርጅቶችን አወዳድሮ ያለውን ማስገመት ይፈልጋል

Description

ጨረታ ማስታወቂያ

ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ፍቃድ ያላቸው ግለሰቦች ወይም ደርጅቶችን አወዳድሮ ያለውን ማስገመት ይፈልጋል።

በመሆኑም የማኅበራችንን ኤልሻዳይ1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ላይ ሙሉ የስራ ፍቃድ ያለውና መወዳደር የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት አስፈላጊውን  ዶክመንት ኦርጂናልና ኮፒውን ማቅረብ የሚችል ማኅበራችን አወዳድሮ ያለውን ንብረት ማስገመት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5(አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ የተዘጋጀውን የጨረታ ሙሉ ሰነድ በአዲስ ከተማ አውቶብስ ተራ ትልቁ መንኽሪያ ቢሮ ቁጥር 03 በአካል በመምጣት እንድትወስዱና ዋጋውን ሞልታችሁ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ እንድታስገቡ እናሳውቃለን።

ስለሆነም ጨረታው የሚከፈተው በ5ኛው ቀን 4፡00 ሰዓትላይ ተዘግቶ 4፡30 ላይ ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል። ሆኖም ግን ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- አዲስ ከተማ ክፍስ ከተማ ትልቁ አገር አቋራጭ አውቶብስ መናኸሪያ

ግቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር 03 (ሦስት)

ለበለጠ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 0911-63-81-25/0912-12-03-38

ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-10-21
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5(አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ በ5ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-21 10:30
  • Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5(አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ በ5ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: El-Shaday First Level Cross Country Bus Private Owners Association
  • Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
  • Posted at: 2026-10-16T07:50:47.000Z
← Back to all tenders