Medical Equipment and Supplies

በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የተክለሃይማኖት ጤና ጣቢያ የ2019ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 0008/2019

በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የተክለሃይማኖት ጤና ጣቢያ የ2019ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተገለፀዉ መሰረት እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ስለዚህም ከዚህበታች የተዘረዘሩት የጨረታ ማስከበሪያ/ የጨረታ ዋስትና የባንክ ዋስትና ሲፒኦ /CPO/ ብቻ ማስያዣ መሆኑን እናሳውቃለን።

  • ሎት1. 6211 መድሃኒት አና የላብራቶሪ ዕቃዎች.....የጨረታ ማስከበሪያ 40,000
  • ሎት2.6212 አላቂ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 8000
  • ሎት 3. 6213 አላቂ ዕቃዎች 6000
  • ሎት4 6214 ህክምና እቃዎች 80,000
  • ሎት 5. 6218 የፅዳት እቃዎች 20,000
  • ሎት6 . 6219 ልዩ ልዩ እቃዎች 400
  • ሎት7. 6233 መስተንግዶ 10,000
  • ሎት8. 6244 የህንፃ ጥገና 11,000
  • ሎት9. 6313 ለፕላንት ማሽነሪ ና መሳሪያ መግዣ 60,000
  • ሎት10. 6314 ለሕንፃ ፤ተገጣጣሚዎች መግዣ 56,000

በዚህም መሰረት፡

1. በጨረታ ዉ ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ድብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ /ማቅረብ ላለባቸዉ ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት /በመንግስት ግ/ን/አስ/ ኤጀንሲ ድህረ ገፅ ላይ በአቅራቢያ ዎ ምዝገባ አምራቾች ያላቸዉ /አምራች የሆናቸዉ/ ብቻ ዝርዝር የተመዘገቡ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /የጨረታ ዋስትና የባንክ ዋስትና ሲፒኦ /CPO/ብቻ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸው።

3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን /እለት አንስቶ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በተ/ሃ/ማኖት ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥረ 401 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ/በፓስታ ማስታወቂያዉ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር የስራ ቀናት በተ/ሃማኖት ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ ለጨረታ በተዘጋጀ/w ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።ነገርግን በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚቻለው በአስረኛው ቀን እስከ አስራ አንድ ስዓት /11፡00 ድረስ ብቻ ነው ፡፡ ከአስራ አንድ ሰዓት በኋላ ማስገባት አይቻልም፡፡ አስራ አንደኛ /11ኛ/ ቀን ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ተኩል /3፡30 የሚከፈት ይሆናል።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት የላብራቶሪ እቃዎች እና ሎት1፤ ሎት 2፣ሎት3 ፣ሎት4፤ሎት5 ፤ሎት 7፣ሎት9 እና ሎት 10 ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎችና አገልግሎቶች ለእያንዳዱ ከቫት ጋር ያለዉን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።

7. የዘገየ ጨረታ እና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ /ስርዝ ድልዝ ያለው ጨረታ ተቀባይነት የለውም ።

8. አሸናፊ ተጨራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎችና አገልግሎቶች በራሳቸው ትራንስፖርት ጤና ጣቢያችን ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያና ጥያቄ ስልክ ቁጥር፡- 0115 510 957 / 0115 576 978 ወይም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተክለ ሃይማኖት ቅርንጫፍ ወረድ ብሎ ጎላ ፓርክ አጠገብ ተክለ ሃይማኖት ጤና ጣቢያ በአካል በመገኘት መጠየቅ ይቻላል።

በልደታ ክ/ከተማ ጤና መምሪያ የተክለሃይማኖት ጤና ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-27
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን /እለት አንስቶ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ቆይቶ በአስረኛው ቀን እስከ አስራ አንድ ሰዓት /11፡00
  • Bid opening: 2026-10-28 09:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን /እለት አንስቶ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ቆይቶ በአስራ አንደኛ /11ኛ/ ቀን ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ተኩል /3፡30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Lideta Sub city Health Post Tekelhaymanot Health Post
  • Buyer address: ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተክለሃይማኖት ቅርንጫፍ ወረድ ብሎ ጎላ ፓርክ አጠገብ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
  • Posted at: 2026-10-16T08:52:38.000Z
← Back to all tenders