Water Construction

በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ባለው በቡታ ሆራ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት የዲች ቦይ ግንባታ ሥራ ብቁ የሆኑ የGC ወይም የBC ብቃት ማረጋገጫ ያላቸውን ድርጀቶች አወዳደሮ ማሠራት ይፈርጋል

Description

ብሔራዊ ግልጽ የግንባታ ጨረታ

ማስታወቂያ 002/2019

የደቡብ ም/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ባለው በቡታ ሆራ ታዳጊ  ማዘጋጃ ቤት የዲች ቦይ ግንባታ ሥራ ብቁ የሆኑ የGC ወይም የBC  ብቃት ማረጋገጫ ያላቸውን ድርጀቶች አወዳደሮ ማሠራት ይፈርጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተቀመጡ መሪርቶችን ማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ

  • በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው
  • ሕጋዊ የሆነ የደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የGC ወይም የBC  የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  • ቲን ነምበር ያለውና ቫት ተመዝጋቢ ስለመሆኑ አስረጂ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  • የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  • የአቅራቢነት መረጃ ማቅረብ የሚችል
  • ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ሰነድ አንድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦሪጅናል ሰነድ በታሸገ ፖስታ አድርገው ለእያንዳንዱ ቢያንስ ሁለት ሁለት ኮፒ በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  • ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ብር 50,000 ሃምሣ ሺህ ብር/ ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO/ በአራቹ መ/ቤት ሥም አሠርተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ሃያ አንድ⁄ ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500 አምስት መቶ ብቻ እየከፈለ ከሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁ 5 ዘወትር በስራ ሰዓት ሰነዱን ገዝተው መውሰድ ይችላሉ።
  • ጨረታው በወረዳችን ላይ በየትኛውም ፕሮጀክት ሥራዎች የጨረታ አሸናፊ በመሆን ውል ገብቶ ሥራውን በመጀመር መቶ በመቶ ያላጠናቀቀውን ማንኛውንም ግንባታ ድርጅት አይመለከትም።
  • ጨረታ በ22ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተጫራቾች ሕጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት የሚታሸግ ሲሆን በዕለቱ ከጠዋቱ በ4፡30 ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተኙበት ይከፈታል።
  • ተጫራቾች /ሕጋዊ ተወካዮቻቸው/ ያለመገኘት የጨረታውን ሰነድ የመከፈት ሂደትን እያስተጓጉልም።
  • የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።

ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0476680200 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ

የደቡብ ም/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ

ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ / ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-07
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታ በ22ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-07 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታ በ22ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Kefa Zone Shisho Ende Woreda FEDB
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 17, 2026)
  • Posted at: 2026-10-17T08:24:31.000Z
← Back to all tenders