Medical Equipment and Supplies
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ልደታ ጤና ጣቢያ የመድሀኒት፣ የላብራቶሪ መገልገያ እና የህክምና መሳሪያ መግዛት ይፈልጋል
Medical Equipment and SuppliesHealth Care, Medical IndustryHealth Related Services and Materials
Addis Ababa
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ
መለያ ቁጥር 002
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ልደታ ጤና ጣቢያ
- ሎት 1 የመድሀኒት የላብራቶሪ መገልገያ እና የህክምና መሳሪያ
የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን------------55,000
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ የንግድ ፈቃድ፣ የምስክር ወረቀት ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የዘመኑ የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት FDA የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ።
- የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማያያዝ የምትችሉ።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በመክፈል ቢሮ ቁጥር 510 የጨረታ ሰነድ መግዛት የሚችል።
- የመጫረቻ ሰነዳችን መረጃዎችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒ አና ኦርጅናል በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
- ጨረታው በአስረኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት ታሽጐ በማግስቱ 4 ሰዓት ይከፈታል።
- መስሪያቤቱ ያቀረበውን የዋጋ መሙያ በመጠቀም የሚወዳደሩበት እቃዎች ዋጋ ከቫት ጋር ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል። በተጨማሪም ማህተም እና ፊርማ መኖር አለበት።
- መ/ቤቱ 25% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለው።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አሸናፊው ተጫራች ጨረታ ከተከፈተበት ቀን አንስቶ በ60 ቀናት ውስጥ የዋጋ ለውጥ ሳያደርግ በራሱ ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው ማቅረብ ይጠበቅበታል።
አድራሻ ቦታ፡- የልደታ ጤና ጣቢያ ከልደታ ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ፀበሉ ጐን።
በልደታ ክፍለ ከተማ
ጤና ጽ/ቤት የልደታ ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-29
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ጨረታው በአስረኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-30 10:00
- Bid opening (note): ጨረታው በአስረኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት ታሽጐ በማግስቱ 4 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ledeta Health Post
- Buyer's registered address: በልደታ ከፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የልደታ ጤና ጣቢያ ከልደታ ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ምርታማነት ማሻሻያ ጸበሉ ጎን
- Bid bond: 55,000 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Oct 19, 2026)
- Posted at: 2026-10-19T14:56:41.000Z
- Source: Qelal Tenders