Catering and Cafeteria Services
Samara University:- Lot-2.3: Supply of Student Food Ingredients
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/221a6e67-0a78-4c76-96f4-eccf81070c4e/open
Reference Number: SU-NCB-G-0008-2019-BID-Open-Re-bid Lot Reference: SU/NCB/G/002.3/2019
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Samara University
Contact Information
Address: Samara
Town: Samara
Country: Ethiopia
P.O. Box: 132
Post Code: 132
Telephone: +251 333667828
Email: [email protected]
Office: 18
Important Dates
- Invitation Date: Oct 18, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Oct 29, 2026, 10:00 AM
- Opening Schedule: Oct 29, 2026, 11:00 AM
- Clarification Deadline: Oct 25, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 500
Bid Security: 200000 ETB
Bid Security Forms (Local): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Bid Security Forms (SME): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Qualification Requirements
- የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)
- የሰው ሀይልበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዡ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ተጠይቆ ከሆነ ተጫራቹ ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናልነት (የሙያ ብቃት) ማስረጃ ማቅረብ ከቻለ፣1.1 ስራ አስኪያጅ2.በዳቦ ዝግጅት ቢያንስ 5 ዋና ቁልፍ ሰራተኞች ቢያንስ ሙያ ሰርተፍኬት3.ቢያንስ 4 ሁለገብ ሰራተኞች የያዘ የሰራተኞች ቅጥር ውል ስምምነት፤መታወቂያ ማስረጃ ማቅረብReference: ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv)
- ዳቦ ማመላለሻ ዝግና ጽዱ የሆነ መኪና ቢያንስ ሚኒባስ በግል(በኪራይ ውል ስምምነት ማቅረብ የሚችል ዳቦ ማመላለሻ ዝግና ጽዱ የሆነ መኪና ቢያንስ ሚኒባስ በግል(በኪራይ ውል ስምምነት ማቅረብ የሚችልReference: 14.1
- የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)
- የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ከ2014-2018 በጀት ውስጥ ቢያንስ የተመረጠ 3አመት ከብር 10ሚሊየን በላይ በዳቦናተያያዥ አቅርቦት የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃ፤ውልና ተያያዥ ሰነዶችን ማቅረብ ፤Reference: ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት
- ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)
- የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ቀ)
- .የመስሪያ ቦታ ዝግጅትከሰመራ ሎጊያ አቅራቢያ ከዩኒቨርስቲው በ30ኪ.ሜ ራዲየስ ሊገኝ የሚችል የዳቦ ማምረቻና ማቀነባበሪያ ቢያንስ 1000ካሬ ስፋት ያለው ፤የግብአት ማከማቻና ውሃ፤መብራትና የቆሻሻ ማስወገጃ ያለውና ንጽህናውን የጠበቀ የስራ ቦታ ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብReference: በጨረታ መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹ ፕሮፌሽናል አቅም ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ
- የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ በ2018 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድReference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)
- ዜግነትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)
Procurement Classification
- 90100000: ምግብ ቤቶች እና የምግብ አቅርቦት
- 50180000: የዳቦ እና የዳቦ መጋገሪያ ምርቶች
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia
Terms and Conditions
ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!
Tender details
- Deadline: 2026-10-29
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-29 11:00
- Region: Afar
- Publishing entity: Samara University
- Bid bond: 200000 ETB
- Bid document price: 500.00 Birr
- Published on: Government (Oct 20, 2026)
- Posted at: 2026-10-20T05:05:49.000Z
- Source: Qelal Tenders