Agricultural
ፀሐይ ሁለገብ የገ/ኅ/ሥ/ማህበራት ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ የቅባት ሰብሎች የምግብ ዘይት ለማምረት እና ፋብሪካውን ለማስፋፋት የአዋጭነት ጥናት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል
Description
የአዋጭነት ጥናት
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ፀሐይ ሁለገብ የገ/ኅ/ሥ/ማህበራት ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ አዘዞ አየር ማረፊያ አካባቢ የሚገኘው በዩኒየኑ ቅጥር ግቢ ውስጥ የምግብ ዘይት ፋብሪካ ገንብቶ የምግብ ዘይት እና ፋጉሎ በማምረት የአካባቢውን ማህበረሰብ ተጠቃሚ እያደረገ ያለ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ስለሆነም አሁን እያመረተ ከሚገኘው የኑግ ዘይት በተጨማሪ ከሌሎች የቅባት ሰብሎች የምግብ ዘይት ለማምረት እና ፋብሪካውን ለማስፋፋት የአዋጭነት ጥናት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ጨረታውን መጫረት የምትችሉ በመሆኑ፡ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላችህ እና የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፡፡
- ባርኮድ/QR CODE/ ያለው ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና ሌሎችንም መረጃወች ዋናውን እና ኮፒውን በፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 2% በሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ሲኖርባቸው አሸናፊ ላልሆኑ ተጫራቾች አሰይዘውት የነበረውን ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- አሸናፊው አካል የውል ማሰከበሪያ 10% በሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- የጨረታ ሰነዱ ከፀሐይ ሁለ/የገ/ኀ/ሥ/ማህበራት ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሞሉትን ዋጋ በፖስታ በማሸግ አዘዞ አየር ማረፊያ አካባቢ በሚገኘው ከፀሐይ ሁለገብ የገበሬወች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ጽ/ቤት ውስጥ ከ10/02/2019 እስከ 10ኛው ቀን ድረስ የጨረታ ሰነዱን ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በድርጅቱ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 918 350961/+251966679255 ይደውሉ፡፡
ፀሐይ ሁለገብ የገ/ኅ/ሥ/ ማህበራት ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ
Tender details
- Deadline: 2026-10-29
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ከ10/02/2019 እስከ 10ኛው ቀን ድረስ
- Bid opening: 2026-10-30 10:30
- Bid opening (note): በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tsehay Multi Purpose Farmers Cooperative Union
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 20, 2026)
- Posted at: 2026-10-20T15:43:18.000Z
- Source: Qelal Tenders