Architectural and Construction Design

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ Design, Supply, Fabrication, Erection & Completion of G+3 Cold Formed Steel (CFS) Office Building በስቲል ብረታ ብረት መገጣጠሚያ (Steel Structure) የግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይጋብዛል

Description

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ሰነድ ቁጥር፦ ኮማማኢ/ሰቼማ/002/2019 ዓ.ም

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ

ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ

የግንባታ ሥራ ጨረታ ጥሪ የሥራው ርዕስ፦ DESIGN,SUPPLY, FABRICATION, ERECTION & COMPLETION OF G+3 COLD FORMED STEEL (CES)OFFICE BUILDING በስቲል ብረታ ብረት መገጣጠሚያ (Steel Structure)

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለሚከናወነው የግንባታ ሥራ በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ይጋብዛል።

የፕሮጀክቱ ቦታ፦ ደብረብርሃን ከተማ ጠባሴ ክፍለ ከተማ

ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 900.00 (ዘጠኝ መቶ ብር) በመከፈል በቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ከገነት ሆቴል ከፍ ብሎ በሚገኘው ጠማማ ፎቅ፣ የግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 17፣ 1ኛ ፎቅ ማማኘት ይችላሉ።

ተጫራቾች የሚመረቱበትን ዋጋ በቀረበዉ ዝርዝር በመሙላት የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ በማድረግ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) የስራ ቀናት ዉስጥ ኢንዱስትሪዉ ባዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይችላሉ:: የጨረታ ሰነዶች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15(አሥራ አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ በተገለጸው የሥራ ሰዓት በኢንዱስትሪው የጨረታ ሳጥን ውስጥ መግባት አለባቸው።

የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ፦ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ይከናወናል።

የጨረታ ማስከበሪያ፦ ተጫራቾች ለጨረታዉ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ሎት ጠቅላላ ዋጋ VAT ጨምሮ ብር 2% በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ሲ.ፒ.ዩ (CPO) ወይም የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸዉ።

ተጫራቾች የቴክኒክና የፋይናንስ ሰነዶቻቸውን በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለጹት ሁኔታዎች መሠረት ኦርጅናልና ኮፒ በተለያዩ ፖስታዎች አሽገው ማቅረብ አለባቸው።

ኢንዱስትሪው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

አድራሻ፦ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ከገነት ሆቴል ከፍ ብሎ በሚገኘው ጠማማ

ፎቅ፣ የግዥ ክፍል፣ ቢሮ ቁጥር 17፣ 1ኛ ፎቅ

ስልክ፡- 0981702770/ 0923 801 915 /

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-06
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15(አሥራ አምስት) የሥራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-11-06 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethio Engineering Group Construction Machinery Production Industry
  • Buyer's registered address: በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከገነት ሆቴል ከፍ ብሎ በሚኘው ጠማማ ፎቅ ቢሮ ቁጥር  17 አንደኛ ወለል ላይ
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 900.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 21, 2026)
  • Posted at: 2026-10-21T10:29:40.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders