Generators

Ministry of Defense: Procurement of Generator maintenance (out source) (DEMD)

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ea8f8cf6-68ac-48d5-a5f4-5f824471e8ca/open

Reference Number: MOD-NCB-NC-0791-2019-BID-Open

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Non Consultancy Services

Procuring Entity

Organization: Ministry of Defense

Contact Information

Address: janmeda

Town: AA

Country: Ethiopia

P.O. Box: ----

Post Code: ----

Telephone: +251 11 126 0132

Email: [email protected]

Office: 16

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 22, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Nov 03, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 03, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Oct 27, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 200

Bid Security: 15000 ETB

Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_ Guarantee

Bid Security Forms (SME): CPO, Bank_ Guarantee

Bid Security Forms (Foreign): CPO, Bank/Wire Transfer

Qualification Requirements

  • የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ ተጫራቹ የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት አገልግሎቱን የሚሰጠው ከየት እንደሆነ መግለጽ ከቻለ፣Reference: 34.4 (ሀ)
  • የተሟላ የፍላጐት መግለጫበክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ የተሟላ የፍላጐት መግለጫ፣ የቴክኒክ የመወዳደሪያ ሀሳብና የአግባብነት መግለጫውን በተዘጋጀው ቢጋር መሠረት ሳያቀርብ ሲቀር፣ማቅረብ ከቻለReference: 34.4 (መ)
  • ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበት ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣ Reference: ተ. መ 34.2(ረ)
  • በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ ሲሆን፣Reference: ተ. መ. 34.2 (መ)
  • አጠቃላይ ልምድተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ ከቻለ፣ Reference: 34.4 (ለ)
  • ዜግነትከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣ Reference: ተ.መ 34.2 (ሀ)
  • የተሰጠ ዋስትና (Warrantyበአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 24 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በድርጅቱ የተሰጠ ዋስትና (Warranty) ማቅረብ ከቻለ፣Reference: 34.4 (ሠ)
  • የጋራ ማህበርበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ሲችል፣Reference: ተ.መ. 34.2 (ቀ)
  • አስፈላጊ የሆኑ ስዕሎች፤ ንድፎችና ተያያዥ መረጃዎች በክፍል 6 ቅፅ “ሠ” መሠረት ሲጠየቅ አስፈላጊ የሆኑ ስዕሎች፤ ንድፎችና ተያያዥ መረጃዎችን ሳያቀረብ ሲቀር፣ ማቅረብ ከቻለReference: 34.4 (ረ)
  • የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣Reference: ተ.መ 34.2 (ለ)
  • ልዩ የስራ ልምድተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት ኮንትራቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ ከቻለ፣Reference: 34.4 (ሐ)
  • ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣ Reference: ተ.መ 34.2 (ሐ)
  • የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል፣ Reference: ተ. መ. 34.2 (ሠ)

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

 አሸናፊው ድርጅት የጥገናውን አገልግሎት በተባለው መሰረትና በወቅቱ መስጠት አለበት  ጥገናው የሚከናወነው ፍላጎት አቅራቢው ክፍል በተስማማበት ቦታ ነው፡፡  መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃን ሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 011 126 0132


Tender details

  • Deadline: 2026-11-03
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-03 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer's registered address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Bid bond: 15000 ETB
  • Bid document price: 200 ETB
  • Published on: Government (Oct 24, 2026)
  • Posted at: 2026-10-24T06:36:02.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders