Vehicles Purchase
ኢኳል ኦፖርቹኒቲ አሶሴሽን ፎር ዊሜን ዊዝ ዲስኤቢሊቲስ ሊቪንግ ዊዝ ኤች.አይ.ቪ ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ መኪና የሀገር ውስጥ አስመጪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የመኪና ግዢ ጨረታ
ኢኳል ኦፖርቹኒቲ አሶሴሽን ፎር ዊሜን ዊዝ ዲስኤቢሊቲስ ሊቪንግ ዊዝ ኤች.አይ.ቪ ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ዓይነቱም፡-
- Type of Vehicle: October Mate
- Color: Gray
- Passenger capacity: 5 people, including the driver
- Date of Manufactured: 2026
- Battery Capacity: 28.08kwh
- Peak Power: 40kw
- Maximum Torque: 110kw
- Fast Charging Time: <0.5h
- Mileage Range: 300km CLTC
- Battery Type: Lithium Iron Phosphate
- Charging Port: Both AC and DC Charging Port GB/T2 Chinese Type with Spare tire and Field Kits
የሆነ አንድ ዜሮ ዜሮ የኤሌክትሪክ መኪና የሀገር ውስጥ አስመጪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ላይ መወዳደር የምትፈልጉ በዘርፉ የተሰማራችሁበትን የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ተያያዥ ሕጋዊ ሰነዶች ያላችሁ አስመጪዎች ከዚህ በታች በተቀመጠው ዝርዝር ሁኔታ መሠረት የምትሸጡበትን ዋጋ እንድታስገቡ ተጋብዛችኋል።
1. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አድራሻ ጉለሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 04፣ የቤት ቁጥር 1057፣ ናይጄሪያ ኤምባሲ ሳይደርስ የኢትዮጵያ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ፓርክ መግቢያ ፊት ለፊት ወደ ችሎት/ጉቶ ሜዳ በሚወስደው መንገድ 70 ሜትር ያህል ገባ ብሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ አስከ ቀኑ 10፡00 ሠዓት ድረስ ማመልከት ይችላሉ፣
2. ተጫራቾች የሚሸጡትን ተሽከርካሪ ጠቅላላ ዋጋ 20 በመቶ (20%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) አሰርተው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ከአዲስ አበባ ከተማ ውጪ ከሆነ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ብቻ መሆን ይኖርበታል፣
3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናው ለአሸናፊዎች ርክክቡ ሲጠናቀቅ፣ ለተሸናፊዎች ደግሞ የጨረታው ውጤት እንደፀደቀ ያስገቡት ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ይመለስላቸዋል።
4. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሠነድ ማስገባት ይችላሉ፣
5. አሸናፊ ተጫራች ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ማህበሩ በሚመድበው ባለሙያ ተሽከርካሪው እንዲመረመር ዝግጁ ያደርጋሉ፡፡ ምርመራው በተጠናቀቀ በ5 ቀናት ውስጥ ደግሞ ተሽከርካሪውን የማህበሩ ጽ/ቤት ድረስ በማቅረብ አስረክበው ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ያስያዙት ገንዘብ ለማህበሩ ገቢ ይሆናል።
6. የጨረታ ሳጥኑ በ5ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 10፡00 ሠዓት ጨረታው ተዘግቶ በእለቱ ከቀኑ 10፡30 ሠዓት ላይ ተጫራቾቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
7. ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0903 10 25 16/ 0911 - 36 21 01 / 0912- 094 620
ኢኳል ኦፖርቹኒቲ አሶሴሽን ፎር ዊሜን ዊዝ
ዲሲኤቢሊቲስ ሊቪንግ ዊዝ ኤች.አይ.ቪ
Tender details
- Deadline: 2026-10-29
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 10፡00 ሠዓት
- Bid opening: 2026-10-29 16:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 10፡30 ሠዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ኢኳል ኦፖርቹኒቲ አሶሴሽን ፎር ዊሜን ዊዝ ዲስኤቢሊቲስ ሊቪንግ ዊዝ ኤች.አይ.ቪ
- Bid bond: 20%
- Published on: Addis Zemen (Oct 24, 2026)
- Posted at: 2026-10-24T08:42:31.000Z
- Source: Qelal Tenders