Raw materials
ሐካማዝ ኮስሞቲክስ እና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የፕላስቲክ ጥሬ ዕቃዎች (PVC/HDPE)፣ የኮስሞቲክስ ግብዓት ጥሬ ዕቃዎች፣ ማሽነሪዎች እና መለዋወጫዎችን በጅቡቲ ወደብ በኩል (ወደ ሞጆ ወይም ቃሊቲ ደረቅ ወደብ) እንዲሁም በአየር መንገድ (በቦሌ ካርጎ) ፈጣንና ቀልጣፋ የጉምሩክ አስተላላፊነትና የማጓጓዝ አገልግሎት (Customs Clearance and Freight Forwarding Tran
Raw materialsPersonal Care Products and ServicesEquipment and Accessories
Addis Ababa
More tags
MechanicalSpare Parts and Car Decoration MaterialsFreight TransportWarehousing, Transit and Transport ServiceTransportation ServicePlastic Raw MaterialsPlastic Raw Materials and ProductsPlastic ProductsVehicleRentIndustrial Machinery Provision and InstallationAmharic2merkatoHakammaz Cosmetics & Plastic Factory Plc
Description
ሐካማዝ ኮስሞቲክስና ፕላስቲክ ማምረቻ ኃላ.የተ.የግ ማህበር
የትራንዚተር አገልግልት የጨረታ ማስታወቂያ
ሐካማዝ ኮስሞቲክስ እና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከውጭ ሀገር የሚያስመጣቸውን
- የፕላስቲክ ጥሬ ዕቃዎች (PVC/HDPE)፣ የኮስሞቲክስ ግብዓት ጥሬ ዕቃዎች፤ ማሽነሪዎች እና መለዋወጫዎችን በጅቡቲ ወደብ በኩል (ወደ ሞጆ ወይም ቃሊቲ ደረቅ ወደብ) እንዲሁም
- በአየር መንገድ (በቦሌ ካርጎ) ፈጣንና ቀልጣፋ የጉምሩክ አስተላላፊነትና የማጓጓዝ አገልግሎት (Customs Clearance and Freight Forwarding /Transit Service) የሚሰጡ ብቁ ተወዳዳሪ ድርጅቶችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ተወዳዳሪዎች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መሠረታዊ መስፈርቶች፡-
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የጉምሩክ አስተላላፊነት (Transit) የሥራ ፈቃድ ያላቸው።
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታክስ ክሉራንስ (Tax Clearance) ማቅረብ የሚችለ።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሌት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው።
- በማምረቻ ዘርፍ (manufacturing Sector) ካለ ፋብሪካዎች ጋር በተመሳሳይ ምርቶችላይ የላቀ የሥራ ልምድ ያላቸው እና የፋብሪካ የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችለ።
- የወደብ እና የትራንስፖርት ወጪዎችን በራሳቸው አቅም ከፍለው ዕቃውን በፍጥነት የማስለቀቅ የፋይናንስ አቅም (Credit Limit) ያላቸው።
- የጉምሩክ አሠራርን ተከትለው ኮንቴነሮችን በፍጥነት ለማስለቀቅ በቂ እና ብቁ የሆነ የሠው ኃይል ያለው፤
- በሃገሪቱ የሚወጡ ህጎች መመሪያዎች እና አዋጆች ጠንቅቀው የሚያውቁ፤
- ኮንቴነሮቹ ካለአግባብ ከጉምሩክ ግቢ እንዳይቆዩ ኃላፊነት ወስዶ በተወሰነ ጊዜ ለማስወጣት ተጠያቂነት መውሰድ የሚችል
- ድርጅታችንን ወክሎ ከጉምሩክ የሚመጣብንን ጥያቄ መመለስ እና ቀርቦ ማስረዳት የሚችል
የማመልከቻ እና የጨረታ አቀራረብ ሁኔታ፡-
- ተጫራቾች የቴክኒክ እና የፋይናንስ (የዋጋ) ማቅረቢያ ሰነዶቻቸውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨልፕ (Sealed Envelope) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ ቀናት ባለት የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻቸውን ማቅረብ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በአካል በመምጣት ከዚህ በታች በተጠቀሰው የድርጅቱ ዋና ቢሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
የድርጅቱ አድራሻ፡
ሐካማዝ ኮስሞቲክስ እና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ኃይሌ ጋርመንት ላፍቶ ኢንደስትሪ መንደር ከሮሃ ፓክ አጠገብ
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ለተጨማሪ መረጃ ስልክ +251 95 533 2977/ 9 13 56 72 46
ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Tender details
- Deadline: 2026-11-04
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ ቀናት ባለት የሥራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-11-04 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Hakammaz Cosmetics & Plastic Factory Plc
- Buyer's registered address: Nifas Silk Lafto sub city , woreda 12 House no. new 600 meter from Haile Garment square , Lafto Industry zone beside Classic Packaging
- Published on: Reporter (Oct 25, 2026)
- Posted at: 2026-10-26T11:36:10.000Z
- Source: Qelal Tenders