Products and Services
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የእርዳታ እህልና ዘይት ግዥ ዝርዝር
|
S/N |
Description |
Unit of Measure |
Quantity |
Location |
|
1 |
ጤፍ/Teff |
Quntal |
150 |
Tigray/Adigrat |
|
2 |
ጤፍ/Teff |
Quntal |
133 |
Tigray/shire |
|
3 |
ጤፍ/Teff |
Quntal |
300 |
Tigray/mekele |
|
4 |
ዘይት/Food oil |
LITER |
1825 |
Tigray /mekele |
|
5 |
ዘይት/Food oil |
LITER |
1240 |
Tigray/shire |
|
6 |
ዘይት/Food oil |
LITER |
975 |
Tigray/adigrat |
|
7 |
ስንዴ ዱቄት/wheat flour |
|
92 |
Tigray/shire |
|
8 |
ስንዴ ዱቄት/wheat flour |
|
55 |
Tigray/adigrat |
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች ለመወዳደር ምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ።
1 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት
3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት
4. የታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ ቤት ቢሮ ቁጥር 102 ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
6. ለሚወዳደሩባቸው የእርዳታ እህልና ዘይት ግዥ ፋይናሽያልና ቴክኒካል ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በ11ኛው ቀን በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት።
7. ጨረታው ይህ ማስተወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛዉ ቀን ከጠዋት 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋት 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
8. ጨረታው ያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሰራ ቀን ከጠዋት 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን
ሜክስኮ/ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት
ስልክ: 011 553 9983 / 09 11 07 99 26 / 09 84 79 87 65/
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን
Tender details
- Deadline: 2026-11-04
- Bid closing time: 10:30
- Bid closing (note): ይህ ማስተወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛዉ ቀን ከጠዋት 4፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-04 11:00
- Bid opening (note): ይህ ማስተወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛዉ ቀን ከጠዋት 5፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያ ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን
- Bid document price: 400.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 25, 2026)
- Posted at: 2026-10-26T13:03:16.000Z
- Source: Qelal Tenders