Other
ቡራዩ ልማት ኃላ/የተ/የግል ድርጅት የደመወዝ ስኬል በመመርመር ፋብሪካዎቹ አሁን የደረሱበትን የእድገት ደረጃ ያማከለ አዲስ ድርጅታዊ መዋቅር፣ የሰው ሀይል ፍላጐት እና የደመወዝ ጥናት አዘጋጅቶ የሚያቀርብ ልምድ ያለው ብቁ አማካሪ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ ማስጠናት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ቁጥር፡- GM/001/2019
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ቡራዩ ልማት ኃላ/የተ/የግል ድርጅት በስሩ ለሚገኙት ሁለት ፋብሪካዎች ነባሩን ድርጅታዊ መዋቅርና የደመወዝ ስኬል በመመርመር ፋብሪካዎቹ አሁን የደረሱበትን የእድገት ደረጃ ያማከለ አዲስ ድርጅታዊ መዋቅር፣ የሰው ሀይል ፍላጐት እና የደመወዝ ጥናት አዘጋጅቶ የሚያቀርብ ልምድ ያለው ብቁ አማካሪ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ ማስጠናት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር በሙያው ብቁ ልምድና ፍላጐት ያላቸው ድርጅቶች/ተቋሞች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናቶች አዲስ አበባ ካሳንቺስ ከባንቢስ ሱፐር ማርኬት ወረድ ብሎ በሚገኘው ዝቋላ ኮምፕሌክስ ህንፃ ምድር ላይ በሚኘው ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ ሽያጭ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል በጨረታው መሣተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
Tender details
- Deadline: 2026-11-03
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናቶች
- Bid opening: 2026-11-03 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ቡራዩ ልማት ኃ.የተ.የግ.ማህበር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Reporter (Oct 25, 2026)
- Posted at: 2026-10-26T14:13:00.000Z
- Source: Qelal Tenders