Hotel Service Provision

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር፡ የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ee6587e3-6573-4fcf-8374-13932728eb83/open

Reference Number: MoTRI-NCB-NC-0013-2019-BID-Open Lot Reference: motri 08

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: NonConsultancyServices

Procuring Entity

Organization: Ministry of Trade and Regional Integration

Contact Information

Address: gured shola

Town: aa

Country: Ethiopia

P.O. Box: 704

Post Code: 704

Telephone: +251 115527850

Email: [email protected]

Office: 1st floor

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 26, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Nov 20, 2026, 4:00 PM
  • Opening Schedule: Nov 20, 2026, 5:00 PM
  • Clarification Deadline: Nov 5, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 500

Bid Security: 40000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, CPO

Qualification Requirements

  • በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ ሲሆን፣Reference: ተ. መ. 34.2 (መ)
  • በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ያልታገደ ተጫራች ከሆነ፣Reference: ተ.መ 34.2 (ሸ)
  • የጋራ ማህበርበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ሲችል፣Reference: ተ.መ. 34.2 (ቀ)
  • ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣ Reference: ተ.መ 34.2 (ሐ)
  • ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበት ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣ Reference: ተ. መ 34.2(ረ)
  • የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣Reference: ተ.መ 34.2 (ለ)
  • የተሰጠ ዋስትና (Warrantyበአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 24 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በድርጅቱ የተሰጠ ዋስትና (Warranty) ማቅረብ ከቻለ፣Reference: 34.4 (ሠ)
  • ዜግነትከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣ Reference: ተ.መ 34.2 (ሀ)
  • የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል Reference: ተ. መ. 34.2 (ሠ)

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

The ministry has right to cancelled partially or fully of the bid


Tender details

  • Deadline: 2026-11-20
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid opening: 2026-11-20 17:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ministry of Trade and Regional Integration
  • Bid bond: 40000 ETB
  • Bid document price: 500.00
  • Published on: Government (Oct 27, 2026)
  • Posted at: 2026-10-27T13:43:55.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders