Health Related Services and Materials

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የ ህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የጤና ተቋማት በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የሕፃናት ማሞቂያ (Infant Radiant warmer) በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የሕክምና ዕቃዎች ግዥ ጨረታ

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የ ህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የጤና ተቋማት በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የሕፃናት ማሞቂያ (Infant Radiant warmer) በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በዘርፉ የተሠማራችሁና በጨረታዉ ስመሳተፍ የምትፈልጉ፦

  • በበጀት ዓመቱ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸሁ፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ቲን ቁጥር ሰርተፍኬት ያላቸሁ፣
  • በዘርፉ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ድርጅቶች/ነጋዴዎች

ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 (አምስት) ቀናት የጨረታ ሠነዱን በብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ቀይት ከሚገኙ የድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ የጠቅላላ ዋጋዉን 1% ከባንክ ሲፒኦ ጋር በፖስታ አሽጎ በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታዉ በ6ኛዉ ቀን በ5፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ5፡30 ሠዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን 6ኛዉ ቀን በካላንደር የሚዘጋ በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳዉቃለን።

ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር

ጣይቱ ክፍለ ከተማ ደብረ ብርሃን

ለተጨማሪ መረጃ

ስ.ቁ 011-656-0249 ወይም ኢሜል፡_ [email protected] 


Tender details

  • Deadline: 2026-11-02
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6ኛዉ ቀን በ5፡00 ሠዓት
  • Bid opening: 2026-11-02 11:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6ኛዉ ቀን በ5፡30 ሠዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Tesfa Berhan Child and Family Development Association
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Reporter (Oct 28, 2026)
  • Posted at: 2026-10-28T09:18:31.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders