Products and Services
አርቲክራፍት ኢንዱስትሪስ (Articraft Industries) ለነጋዴ ገዢዎች፣ ለንግድ ተቋማት እና ለድርጅቶች የሚሆን የአኩሪያተር ዘይት (Crude Soybean Oil) እና የተጣራ የአኩሪያተር ዘይት (Refined Soybean Oil) ለሽያጭ ማቅረብ ይፈልጋል
Description
ጉዳዩ የጅምላ crude የአኩሪያተር ዘይት (Bulk CRUDE SOYBEAN OIL) እና የጅምላ የተጣራ የአኩሪያተር ዘይት (Bulk REFINED SOYBEAN OIL) ሽያጭ ይመለከታል።
አርቲክራፍት ኢንዱስትሪስ (Articraft Industries) ለነጋዴ ገዢዎች፣ ለንግድ ተቋማት እና ለድርጅቶች የሚሆን የአኩሪያተር ዘይት (Crude Soybean Oil) እና የተጣራ የአኩሪያተር ዘይት (Refined Soybean Oil) ለሽያጭ ማቅረቡን እየገለፅን በጅምላ መጠን የአኩሪያተር ዘይት ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውን ገዢዎች፣ የጅምላ አከፋፋዮችን፣ አሰራጭዎችን፣ የምግብ አምራቾችን፣ እና የምግብ ዘይት አከፋፋይ ድርጅቶችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያማሉ ግለሰቦች ከስር በተጠቀሰዉ አድራሻ መደወል ይችላሉ።
- 📞 ስልክ፡ 0911733235/0936968719/ 0921902903/
- 📧 ኢሜይል፡ [email protected]
- 📍 አድራሻ፡ ኖህ ሪል እስቴት፣ ቦሌ
Subject: Selling Announcement Regarding Bulk Sales of Crude and Refined Soybean Oil
Articraft Industries is pleased to announce that we are offering Bulk Crude Soybean Oil and Bulk Refined Soybean Oil for sale, intended for commercial buyers, businesses, and organizations.
We invite interested bulk buyers, wholesalers, distributors, food manufacturers, and edible oil distribution companies who meet the required criteria to contact us at the details below:
- 📞 Phone: +251 911 733 235 / +251 936 968 719 / +251 921 902 903
- 📧 Email: [email protected]
- 📍 Address: Noah Real Estate, Bole
በ2መርካቶ የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tenders.qelal.et/tender-6acc93800a538a3a81000001/
Tender details
- Deadline: 2026-11-14
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Bid opening: 2026-11-14 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ARTICRAFT INDUSTIRIES PLC
- Buyer TIN: 0021629470
- Published on: Reporter (Oct 28, 2026)
- Posted at: 2026-10-28T09:37:58.000Z
- Source: Qelal Tenders