Other Sales
893 tenders
-
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተርና ማረሻ ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ የድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-20 · Development Bank of Ethiopia · South Ethiopia Regional State
Machinery and Equipment — -
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · Ethiopian Sugar Industry Group · Addis Ababa
Metal and Metal Working — -
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Mekedonia Charity Association · Addis Ababa
Disposal Sale — -
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Deadline 2026-11-21 · Oromia Forest and Wildlife Enterprise · Addis Ababa
Firewood — -
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ወረዳው በተለያዩ ጊዜ በግዥ፤ በዕርዳታና በስጦታ ያገኟቸው ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም ያገለገለ መኪና፣ የውሃ ቱቦ ባለብረት የተለያየ ኢንች፣ የሞተር ሳይክሎች፣ ቆራሌ ብረቶች እና ሌሎች ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-23 · Wolaita Zone Bayira Koysha Woreda FEDB · South Ethiopia Regional State
Other Sales — -
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ ኮንስትራከሽን፣ አልባሳት፣ እስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሀራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Ethiopian Customs Commission · Somali
Equipment and Accessories — -
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሸን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Ethiopian Customs Commission · Afar
Textile, Garment and Leather — -
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-12-04 · Ethiopian Customs Commission · Dire Dawa
Equipment and Accessories — -
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እርሻ ትራክተር፣ ማረሻ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-22 · Development Bank of Ethiopia · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Ethiopian Customs Commission · Oromia
Other Sales — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-26 · Ethiopian Electric Utility · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
የይዞታ ስፋት 452ካ/ሜ የሆነ ህንጻ፣ ማሽኖች እና የተለያዩ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-12-09 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Business, Industry and Factory Foreclosure — -
ድጋሚ የወጣ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች እና ሌሎች ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-30 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከህዳር 01 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 30 ቀን 2019 ዓ.ም ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኘውን የዳልጋ ከብት ቀንድ እና የስጋና አጥንት መኖ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Addis Ababa Abattoirs Enterprise · Addis Ababa
Major contract Products and Services — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቁርጥራጭ ብረቶችን እና ኤቢሲ ኬብሎችን (15KV ABC Cable) ለአልሙኒየም እና ለብረታ ብረቶች አቅላጭ ፋብሪካዎች ብቻ ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-25 · Ethiopian Electric Utility · Addis Ababa
Other Sales — -
ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-30 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Disposal Sale — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጀመንት ልዩ ልዩ ትራንስፎርመሮችን (25 KVA, 50 KVA, 100 KVA, 200 KVA እና 315 KVA) ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-29 · Ethiopian Electric Utility · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
የተለያዩ የካፌ ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-27 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Other Sales — -
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ የሬስቶራንት ዕቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-12-04 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Other Sales — -
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · Ethiopian Customs Commission · Afar
Equipment and Accessories — -
አርቲክራፍት ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህ የተበላሹ ፕሪፎርሞች፣ የፕላስቲክ ቦትሎች እና ክዳኖች (Damaged Packaging materials) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · አርቲክራፍት ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህ · Addis Ababa
Major contract Disposal Sale — -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Ethiopian Customs Commission · Amhara
Textile, Garment and Leather — -
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ማሽነሪዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የቀለም ሮሎዎች፣ የኤጋ ቆርቆሮ፣ የተለያዩ ወረቀቶች ፕሌቶች እና የመሳሰሉ ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · Bole Printing P.L.C. · Addis Ababa
Other Sales — -
ባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን (ሎት 1 - የሰብል ሽያጭ፣ ሎት 2 - ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ፣ ሎት 3 - የሩዝ መፍልፍያ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣ እና ሎት 4 - የሩዝ መፍልፍያ ማሽን የጥገና ሥራ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Merekeb Farmers' Cooperative Union · Amhara
Other Sales — -
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ማስወገድ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Amhara Region Police Commission · Amhara
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Ethiopian Customs Commission · Oromia
Equipment and Accessories — -
የመኪና እና ያገለገሉ ንብረቶች (ላፕቶፕ፣ ፎቶ ኮፒ ፋክስ ማሽን፣ ተሽከርካሪ ወንበር....) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-23 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Other Sales — -
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች (የመገናኛ መሳሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫዎች) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Ethiopian Customs Commission · Sidama
Equipment and Accessories — -
ሰላም አዳማ ልኳንዳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር የተለያዩ የስጋ ተረፈ ምርቶችን (የበሬ ቁርዝ፣ ሸሆና፣ የጭራ ፀጉር፣ የፍየልና የበግ ቆለጥ፣ የበሬ ቆለጥ፣ የፍየልና የበግ ቁርዝ፣ ቀንድ፣ አጥንት) እና ታርጋና ሊብሬ የተመለሰ ያገለገለ አይቪኮ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Selam Adama Lucuanda Merchants S.C · Oromia
Other Sales — -
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ የቁም ደኖች የባህር ዛፍ ግንድ፤ ፖል፤ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Oromia Forest and Wildlife Enterprise · Oromia
Building and Finishing Materials —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.