Other Sales

ሰላም አዳማ ልኳንዳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር የተለያዩ የስጋ ተረፈ ምርቶችን (የበሬ ቁርዝ፣ ሸሆና፣ የጭራ ፀጉር፣ የፍየልና የበግ ቆለጥ፣ የበሬ ቆለጥ፣ የፍየልና የበግ ቁርዝ፣ ቀንድ፣ አጥንት) እና ታርጋና ሊብሬ የተመለሰ ያገለገለ አይቪኮ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሠላም አዳማ ልኳንዳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የስጋ ተረፈ ምርቶችና ታርጋና ሊብሬ የተመለሰ አይቪኮ መኪና አወዳድሮ ከአሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ጋር ውል ተዋውሎ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የስጋ ተረፈ ምርት ዓይነት

መለኪያ

1

የበሬ ቁርዝ

በቁጥር

2

ሸሆና

በቁጥር

3

የጭራ ፀጉር

በቁጥር

4

የፍየልና የበግ ቆለጥ

በኪ.ግ

5

የበሬ ቆለጥ

በኪ.ግ

6

የፍየልና የበግ ቁርዝ

በኪ.ግ

7

ቀንድ

በቁጥር

8

አጥንት

በኪ.ግ

ለተረፈ ምርት፡-

  1.  ተጫራቾች ለዘርፉ የተሰጠውን የታደሰ ንግድ ፍቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /in/ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 300,000 (ሦስት መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ cpo ማስያዝ አለባቸው፡፡
  3. ጨረታው ተከፍቶ አሸናፊው ሲታወቅ ጨረታውን ላላሸነፉ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ ይሆናል፡፡
  4. አሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ማሸነፉ ሲረጋገጥና ውል ሲገባ የውል ማስከበሪ ብር 600,000.00 (ስድስት መቶ ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  5. አሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ተረፈ ምርት የሚያጠራቅምበት የራሱን ማቀዝቀዣ ፍሪጅ ማቅረብ ይኖርበታል
  6. አሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት የራሱን የተረፈ ምርት ሰራተኛ እና ተረፈ ምርት ተረካቢ ያዘጋጃል፡፡
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀን ጊዜ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  8. ጨረታው ኅዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባሉበት ይከፈታል። ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ታርጋና ሊብሬ የተመለሰ ያገለገለ አይቪኮ መኪና

  1. የተጫራቾች ጨረታ መነሻ ብር 600,000 (ስድስት መቶ ሺህ) ብር 1/4 (አንድ አራተኛ )CPO ማስያዝ አለባቸው።
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀን ጊዜ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
  3. መኪናው የሚገኘው አዳማ ከተማ ቄራ አገልግሎት ግቢ ሲሆን በስራ ሰዓት ማየት ይቻላል
  4. ጨረታው ኅዳር 4 ቀን 2019 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

አድራሻ ፡- አዳማ ከተማ መብራት ኃይል አዋሽ ባንክ 2ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 2..2

ስልክ ቁጥር 022-212-84-23

ሠላም አዳማ ልኳንዳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-11-11
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀን ጊዜ
  • Bid opening: 2026-11-13 10:00
  • Bid opening (note): ኅዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Selam Adama Lucuanda Merchants S.C
  • Buyer's registered address: ኣዳማ ከተማ ጎዳ ቀበሌ ጁሊዮ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 13
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Published on: Addis Zemen (Nov 02, 2026)
  • Posted at: 2026-11-03T09:58:04.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders