Disposal Sale
1031 tenders
-
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · Ethiopian Sugar Industry Group · Addis Ababa
Metal and Metal Working — -
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Mekedonia Charity Association · Addis Ababa
Disposal Sale — -
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ወረዳው በተለያዩ ጊዜ በግዥ፤ በዕርዳታና በስጦታ ያገኟቸው ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም ያገለገለ መኪና፣ የውሃ ቱቦ ባለብረት የተለያየ ኢንች፣ የሞተር ሳይክሎች፣ ቆራሌ ብረቶች እና ሌሎች ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-23 · Wolaita Zone Bayira Koysha Woreda FEDB · South Ethiopia Regional State
Other Sales — -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Ethiopian Customs Commission · Oromia
Other Sales — -
በላይአብ ኬብል አምራች ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ አይነት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን (ኢቸር ካርጎ ደረቅ ጭነት እና ዶንፊንግ የጭነት ቫን) ባሉበት ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-24 · Belayab Cables Manufacturing P.L.C. · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
ድጋሚ የወጣ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች እና ሌሎች ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-30 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቁርጥራጭ ብረቶችን እና ኤቢሲ ኬብሎችን (15KV ABC Cable) ለአልሙኒየም እና ለብረታ ብረቶች አቅላጭ ፋብሪካዎች ብቻ ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-25 · Ethiopian Electric Utility · Addis Ababa
Other Sales — -
ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-30 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Disposal Sale — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጀመንት ልዩ ልዩ ትራንስፎርመሮችን (25 KVA, 50 KVA, 100 KVA, 200 KVA እና 315 KVA) ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-29 · Ethiopian Electric Utility · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ የሬስቶራንት ዕቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-12-04 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Other Sales — -
አርቲክራፍት ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህ የተበላሹ ፕሪፎርሞች፣ የፕላስቲክ ቦትሎች እና ክዳኖች (Damaged Packaging materials) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · አርቲክራፍት ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህ · Addis Ababa
Major contract Disposal Sale — -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Ethiopian Customs Commission · Amhara
Textile, Garment and Leather — -
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ማሽነሪዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የቀለም ሮሎዎች፣ የኤጋ ቆርቆሮ፣ የተለያዩ ወረቀቶች ፕሌቶች እና የመሳሰሉ ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · Bole Printing P.L.C. · Addis Ababa
Other Sales — -
ባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን (ሎት 1 - የሰብል ሽያጭ፣ ሎት 2 - ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ፣ ሎት 3 - የሩዝ መፍልፍያ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣ እና ሎት 4 - የሩዝ መፍልፍያ ማሽን የጥገና ሥራ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Merekeb Farmers' Cooperative Union · Amhara
Other Sales — -
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ማስወገድ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Amhara Region Police Commission · Amhara
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Ethiopian Customs Commission · Oromia
Equipment and Accessories — -
የመኪና እና ያገለገሉ ንብረቶች (ላፕቶፕ፣ ፎቶ ኮፒ ፋክስ ማሽን፣ ተሽከርካሪ ወንበር....) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-23 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Other Sales — -
ሰላም አዳማ ልኳንዳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር የተለያዩ የስጋ ተረፈ ምርቶችን (የበሬ ቁርዝ፣ ሸሆና፣ የጭራ ፀጉር፣ የፍየልና የበግ ቆለጥ፣ የበሬ ቆለጥ፣ የፍየልና የበግ ቁርዝ፣ ቀንድ፣ አጥንት) እና ታርጋና ሊብሬ የተመለሰ ያገለገለ አይቪኮ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Selam Adama Lucuanda Merchants S.C · Oromia
Other Sales — -
ብርሃነ ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት ያገለገለ ቶዮታ ሃርድቶፕ ላንድክሩዘር ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Berhane Wongel Baptist Church Development Organization (BWCDO) · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
የፌዴራል መንግስት ግዥ አገልግሎት ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን እና በእስክራፕ መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-23 · ፌዴራል መንግስት ግዥ አገልግሎት · Addis Ababa
Steel Raw Materials and Products — -
ንብ ኢንርናሽናል ባንክ ጥቅም ላይ የዋሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-24 · Nib International Bank S.C. · Addis Ababa
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-12-04 · Awash Bank Share Company · Addis Ababa
Other Sales — -
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ቦታ እና ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Oromia Bank S.C. · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ሚክሰር፣ ቫይቭሬተር፣ አዲስ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ አዳዲስ የቧንቧ ዕቃዎች በሚገኙበት ቦታ ገላን ከተማ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ተክኖሎጂ አስቱ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · Yotek Construction P.L.C · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
ብርሃን ባንክ አ.ማ ሲጠቀምባቸዉ የነበሩ 'PERKINS' 'AKSA CGM' እና 'LISTER ብራንድ ባለ 20 KVA ያገለገሉ ጀነሬተሮችን እንድሁም RATO' እና KAMA' ብራንድ ባለ 5 KVA እና ባለ 7 KVA ያገለገሉ ጀነሬተሮችን ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-25 · Berhan Bank S.C. · Addis Ababa
Generators — -
አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር በቃሊቲ መጋዘን የሚገኙትን የተለያዩ ሸቀጦችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶች ሽያጭ፣ የተለያዩ ቁርጥራጭ እንጨቶች፣ ቁርጥራጭ MDF፣ ቁርጥራጭ የታሸጉ እንጨቶች ሽያጭ፣ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች ቸርኬ፣ ካላማደሪ፣ ፍላፕ እና ድረም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Defence Construction Materials Manufacturing Enterprise · Addis Ababa
Metal and Metal Working — -
በዮሴፍ የልጆች ቤት ያገለገሉ ዕቃዎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Yoseph Yelijoch Bet · Addis Ababa
Other Sales — -
ሮቢት ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ያገለገለ የድርጅቱን ተሽከርካሪ (ISUZU፣ የሰሌዳ ቁጥር 3-72182፣ የሞዴል ዓመት 2010፣ NFR74L) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Robit International Business Group PLC · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
የሀልቡላሎ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር የተለያዩ የኮንስትራክሸን አዲስና ያገለገሉ ዕቃዎችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · የሀልቡላሎ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር · Addis Ababa
Other Sales —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.