Other Sales
የሀልቡላሎ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር የተለያዩ የኮንስትራክሸን አዲስና ያገለገሉ ዕቃዎችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የሀልቡላሎ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተለያዩ የኮንስትራክሸን አዲስና ያገለገሉ ዕቃዎችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፤
- የኮንስትራክሽን ዕቃ ማውጫና ማውረጃ ሊፍት፤ ማሽን
- ጄኔሬተሮችን
- ያላገለገሉና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ልዩ ልዩ ዕቃዎች፡
1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ሕጋዊና የታደስ የንግድ ፍቃድ ያላችው ግለስብም ሆነ ድርጅት የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።
2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀን ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት (ከስኞ-አርብ 2:30 ከሰዓት እስከ 10:30 ሰዓት እና ቅዳሚ ከ2.፡30 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት በመምጣት የጨረታ ስነዱን የማይመለስ ብር 500 በመክፍል መግዛትና ንብረቶችን ማየት ይቻላል።
3. ተጫራቾች በጨረታ መመሪያው መሠረት የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ወይም በ(CPO) በአድራሻችን በቂርቆስ ክ/ከተማ ወራዳ 1 ግሪከ ት/ቤት ወይም ቤቶች ልማት አጠገብ በሚገኘው አ/ማህበር ጽ/ቤት በመገኘት ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃልን።
4. ተጫራቾች ንብረቶችን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዝግቶ በዚያኑ ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።
5. አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ
ስልክ ቁጥር 09-76-82-82-82
09-10-50-15-74
09-12-92-39-46
የሀልቡላሎ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-11-10
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-10 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የሀልቡላሎ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 31, 2026)
- Posted at: 2026-10-31T08:55:05.000Z
- Source: Qelal Tenders