Other Sales

በዮሴፍ የልጆች ቤት ያገለገሉ ዕቃዎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በዮሴፍ የልጆች ቤት ያገለገሉ በዚሁ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርት

1. ሕጋዊ የታደሰ የግንባታ ፍቃድ

2. (TIN) No. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጁ ያገለገሉ እቃዎችን፡-

መኪና፣ ሶፋ፣ ፍርጅ፣ ቴሌቪዥን፣ ኮምፒውተር፣ ሞተር ሳይክል፣ የብረት አልጋ፣ የብረት በሮች፣ የብረት መስኮት እና ሌሎች ያላቸው ብረታ ብረቶችን ከላይ የተገለፁ መስፈርቶችን አሟልቶ መወዳደር የሚችል ተወዳዳሪ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10(አስር) ቀናት ለውድድር የሚቀርቡትን ዕቃዎች መጎብኘት የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

  • አድራሻ፡- አዳማ ከተማ ደደቻ አራራ ወረዳ ደራርቱ ህንፃ ጀርባ
  • ማስታወሻ፡- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡

ለተጨማሪ መረጃ 09 11 01 75 10 / 09 89 32 69 88


Tender details

  • Deadline: 2026-11-10
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10(አስር) ቀናት ለውድድር የሚቀርቡትን ዕቃዎች መጎብኘት የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን
  • Bid opening: 2026-11-10 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Yoseph Yelijoch Bet
  • Published on: Capital (Nov 01, 2026)
  • Posted at: 2026-11-02T08:43:17.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders