Vehicle and Machinery Sale
ሮቢት ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ያገለገለ የድርጅቱን ተሽከርካሪ (ISUZU፣ የሰሌዳ ቁጥር 3-72182፣ የሞዴል ዓመት 2010፣ NFR74L) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመኪና ሽያጭ የወጣ ማታወቂያ
የጨረታ ቁጥር RIBG/03 ሰነድ/2019
ድርጅታችን ሮቢት ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ያገለገሉ የድርጅቱን ተሽከርካሪ በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
No |
Plate No |
Items |
Country of Origin |
Manufacturing Years |
Model
|
C.C
|
|
1 |
3-72182 |
ISUZU |
JAPAN |
2010 |
NFR74L |
4570 |
በመሆኑም፦
1. የጨረታው ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ቦሌ ማተሚያ ጀርባ ከሚገኘው የድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
2. ማንኛውም ተጫራች የሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም
3. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ቀን ይቆያል
4. የጨረታው መነሻ ዋጋ ብር 1,500,000.00
5. ጨረታው ከ01/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ሠዓት ተዘግቶ 02/03/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ቢሮ ጨረታው ይከፈታል።
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የመነሻ ዋጋ 1% ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሉሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለበለጠ መረጃ ፡
ስልክ ቁጥር፦ 011-552-77-77/48-03
ሞባይል ስልክ፦ 09-03-32-11-11
ሮቢት ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-11-10
- Bid closing time: 13:00
- Bid opening: 2026-11-11 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Robit International Business Group PLC
- Bid bond: 1%
- Published on: Addis Zemen (Oct 31, 2026)
- Posted at: 2026-10-31T09:43:52.000Z
- Source: Qelal Tenders