Generators

ብርሃን ባንክ አ.ማ ሲጠቀምባቸዉ የነበሩ 'PERKINS' 'AKSA CGM' እና 'LISTER ብራንድ ባለ 20 KVA ያገለገሉ ጀነሬተሮችን እንድሁም RATO' እና KAMA' ብራንድ ባለ 5 KVA እና ባለ 7 KVA ያገለገሉ ጀነሬተሮችን ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ያገለገለ ጀነሬተሮች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ/ሎ-05/19

ብርሃን ባንክ አ.ማ ታዳሽ የሃይል ምንጭ አማራጮችን የመጠቀም ስትራቴጂ ይዞ እየተገበረ ይገኛል። በዚሁ መሰረት ሲጠቀምባቸዉ የነበሩ 'PERKINS' 'AKSA CGM' እና 'LISTER ብራንድ ባለ 20 KVA ያገለገሉ ጀነሬተሮችን እንድሁም RATO' እና KAMA' ብራንድ ባለ 5 KVA እና ባለ 7 KVA ያገለገሉ  ጀነሬተሮችን ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

1. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ያገለገኡ ጀነሬተሮች፤ ዝርዝራቸዉ ብዛታቸዉ፤ የጨረታ መነሻ ዋጋቸዉ ለጨረታዉ በተዘጋጀዉ ሰነድ በዝርዝር ተቀምጧል።

2. ለጨረታ የቀረቡት ያገለገሉ ጀነሬተሮች የሚገኙት ገላን ከተማ ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ ኢንዱስትሪ መንደር በሚገኘዉ የባንኩ መጋዘን ሲሆን ከታች በ9 ተራ ቁጥር በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች በቅድሚያ ደዉለዉ ቀጠሮ በማስያዝ ማየት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በማንኛዉም የብርሃን ባንክ ቅርንጫፍ ክፍያ ፈፅመዉ ደረሰኙን በማቅረብ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት የቀድሞዉ ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ከነበረበት ቦታ ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ወመሳድኮ ግቢ 2ኛ ፎቅ ከፕሮፐርቲ ማኔጅመንት እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር ቢሮ ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን ሰነድ መግዛት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ሳይ በዝርዝር በተገለፀዉ መሰረት ለሚጫረቱበት ጀነሬተር የተጠቀሰዉን የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ 10% ለእያንዳንዱ ጀነሬተር በተናጠል በብርሃን ባንክ ስም የተዘጋጀ C.P.O ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች ስጨረታ የቀረቡትን ያገስገሱ፤ ጀኔሬተሮች የሚገዙበትን ዋጋ በተዘጋጀዉ የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ በመሙላት ከጨረታ ማስከበሪያ CPO ጋር፣ በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ሕዳር 16 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት የቀድሞዉ ቦሴ ብራስ ሆስፒታል ከነበረበት ቦታ ፊት ስፊት በሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር ቢሮ ለጨረታዉ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።

6. ጨረታዉ ሕዳር 16 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን ባስገቡበት፣ በ5ተኛ ተራ ቁጥር በተጠቀሰዉ አድራሻ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ባይገኙ በሌሉበት ይከፈታል።

7. ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑበትን ጀነሬተር/ጀነሬተሮች ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለዉ በመክፈል አሸናፊነታቸዉ በተገለፀላቸዉ በ10 ቀናት ዉስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል። ይህን ሳያደርጉ ቢቀር ስጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዙት ገንዘብ ስባንኩ ገቢ ይደረጋል።

8. ባንኩ የተሻስ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ ሊሰርዝ ይችላል።

9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፣ 09 18 89 07 21/ 09 98 41 15 23 / 011 443 7439 / 011 663 1729 ይደዉሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-11-25
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-11-25 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Berhan Bank S.C.
  • Bid bond: ለእያንዳንዱ 10%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Reporter (Nov 01, 2026)
  • Posted at: 2026-11-02T13:25:09.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders