Other Sales

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ.

 

የተበዳሪው ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረት አስያዥ ስም

የቦታ አገልግሎት

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.ሜ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታ ቀን

የጨረታ ሰዓት

ከተማ

ክፍለ ከተማ

ቀበሌ/ወረዳ

1

ወልደየሱስ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግ ማህበር

ወልደየሱስ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግ ማህበር

ሃያ ሁለት

 

ተበዳሪው

ለቢዝነስ አገልግሎት የሚውል (G+4) ህንጻ ፣ (G+1) ስቶር እና የቡና መቀነባበርያ ማሽነሪ

አ.አ

ለሚኩራ

10

ቦሌ10/13/5/10/18417/28381/107883/03 እና ቦሌ10-1/24/8/4/8587/9493/04

1200+1421

185,389,326

22/3/19

5፡00-6፡00

2

 

ዘሩ ገ/ሊባኖስ

ዊርቱ

ተበዳሪው

ለቢዝነስ G+7

አ.አ

ቦሌ

12

ቦሌ12/24/9/9/17803/17947/02

989

140,962,000

23/3/19

4፡00-5፡00

 ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት

አ.አ

የካ

8

AA000050800970

945

68,912,475

23/3/19

5፡00-6፡00

ስላስ ገ/ስላሴ

ለመኖርያ ቤት

አ.አ

ን/ላፍቶ

06

09/82/8780/53978/57883/02

305

5,832,000

23/3/19

8፡00-9፡00

3

ቀን አምባ ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ ማህበር

ካዛንቺስ

ተበዳሪው

ለኢንደስትሪ አገለግሎት የሚውሉ መጋዘኖች እና ለጥራጥሬ ማቀነባበርያ  የሚውል ማሽነሪ ከአክሰሰሪው ጋር

አ.አ

አቃቂ ቃኪቲ

2

AK105163226438228496

43,822.81

754,262,064

24/3/19

4፡00-5፡00

ይድ የምግብ ዘይት ኢንደስትሪ ኃላ.የተ.የግ ማህበር

ለኢንደስትሪ አገለግሎት

ዱከም

 

 

B-G-SH-B-38/28-J-8

30,000

212,125,500

24/3/19

5፡00-6፡00

4

ማርማ አግሮ ኢንደስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር

ኮከብ

ትእግስት አቦማ

ለመኖርያ ቤት

አ.አ

ለሚ ኩራ

10

ቦሌ10_1/56/3/13+1/36730/250512/03

200

28,166,220

 25/3/19

5፡00-6፡00

5

ሰለሞን ደምሴ

ሰዴቻ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት

ሸገር

ገላን

 

OR030037702017

140

3,149,750

24/3/19

5፡00-6፡00

6

ተስፋዬ ጎአ

ወላይታ ሶዶ

ተበዳሪው

 ለንግድ ቤት

ወላይታ ሶዶ

 

 

ሸ/6320/09

2000

6,050,000

24/3/19

5፡00-6፡00

7

መልኩ ታደሰ

ቡሳ

ተበዳሪው

ለንግድ ቤት

 ቡሳ

 

 

Bu/3059/2015

500

774,000

23/3/19

5፡00-6፡00

8

ታደለ ክፍሌ

ሃዋሳ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት G+2

  ሀዋሳ

 

 

SD001021207013

200.17

15,017,145

23/3/19

5፡00-6፡00

ማሳሰቢያ፡

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል። ከተራ ቁጥር 5-8 ያሉት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል። ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
  3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል። ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።
  4. የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
  5. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
  6.  ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።
  7. ለተጨማሪ መረጃ።- 22 ቅርንጫፍ 011-662-46-68፣ ዊቱ ቅርንጫፍ 011-813-3981፣ ካዛንቺስ ቅርንጫፍ 011 557-0756፣ ኮከብ ቅርንጫፍ 011-667-4463፣ ሰዴቻ ቅርንጫፍ 047-211-3041፣ ወላይታ ሶዶ ቅርንጫፍ 046 551-2424፣ ቡሳ ቅርንጫፍ 011-312-0670፣ ሃዋሳ ቅርንጫፍ 046 220-4819 ወይም የሕግ አገልግሎት 011 557-0075 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
  8. ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አዋሽ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-12-04
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-12-04 15:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Awash Bank Share Company
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Nov 01, 2026)
  • Posted at: 2026-11-02T15:05:09.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders