Building and Finishing Materials

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ የቁም ደኖች የባህር ዛፍ ግንድ፤ ፖል፤ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የቁም ባህር ዛፍ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር
OFWLEBB/GuB-3/2019

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሱትን የቁም ደኖች የባህር ዛፍ ግንድ ፤ ፖል፤ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ

  • የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ አሎሼ ባቱ ዲስትሪክት
  • የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ኩባዩ ዲስትሪክት

በመሆኑም

1. የግንዲላ አጠና ፣ የእንጨት መሰንጠቂያ እና ተዛማጅ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የንግድ መለያ ቁጥር (Tin nomber) ያላቸው ተጫራች ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው 200/ሁለት መቶ ብር/ የማይመለስ በመክፈል ባሌ ጎባ መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሜድስን ፋኩልቲ ፊት ለፊት በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመግዛት በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡

2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጨምሮ 10 ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

3. ጨረታው የሚከፈትበትና የሚዘጋበት ትክክለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለፃል፡፡

4.ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

5. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፣ በስልክ ቁጥር 022-661-1679 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የባሌ ቅርንጫፍ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-11
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጨምሮ 10 ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል
  • Bid opening: 2026-11-11 17:00
  • Bid opening (note): ጨረታው የሚከፈትበትና የሚዘጋበት ትክክለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለፃል
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Oromia Forest and Wildlife Enterprise
  • Buyer's registered address: አዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቀበና ኦይል ሊቢያ አጠገብ
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Nov 02, 2026)
  • Posted at: 2026-11-03T08:30:57.000Z
  • Buyer website: https://www.oromiaforest.gov.et
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders