Vehicle and Machinery Sale

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እርሻ ትራክተር፣ ማረሻ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደንበኛ የነበረው ደዱንጎ ጅሬኛ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ በሊዝ ፋይናንሲንግ ሥርዓት በዱቤ ግዢ እና ከራይ ውል ከባንኩ የተከራየውን የእርሻ ማሽነሪ ላይ የውል ግዴታውን ባለመወጣቱ ምክንያት ባንኩ መልሶ የተረከባቸውን እና ከዚህ በታች የተገለጹ ዕቃዎችን የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በቁጥር 70286 ጥቅምት 19 ቀን 2019ዓ.ም ባስተላለፈው ትዕዛዝ መሰረት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የተከራይ ስም

በጨረታ የሚሸጠው/ የሚከራየው ንብረት የሚገኝበት ቦታ

የንብረቱ ዝርዝርና አይነት

የጨረታው መነሻ ዋጋ (በብር)

የጨረታው አይነት /ደረጃ/

ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ፣ ቀንና ሰዓት

1

ዱንጎ ጅሬኛ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ

ኦሮሚያ ብ/ክ/ መንግስት፣ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፣ ወሊሶ ከተማ፣ ኢትየጵያ ልማት ባንክ ወሊሶ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ ውስጥ

የእርሻ ትራክተር /Landini Agricultural tractor-112hp/ የሰሌዳ ቁጥር፡OR1409-----ብዛት 1(አንድ)፤

ማረሻ (OTMA O/QD70/E4).......ብዛት 1(አንድ)

2,650,000.00

 

3ኛ ዙር ጨረታ

 

ጨረታው በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወሊሶ ቅርንጫፍ፤ ህዳር 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡30 ሰዓት ይካሄዳል፤

 

የጨረታው መመሪያ፣

1. ከላይ የተገለጹ ንብረቶችን መግዛት የሚፈልግ አካል (ግለሰቦች፣ ተቋማት ወይም አነስተኛና መካከለኛ ማህበራት) የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ (25%) በመቶ በባንክ በተረጋገጠ እና በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ስም በተዘጋጀ ሲፒኦ (CPO) ማቅረብ፤ እንዲሁም በተዘጋጀው ሰነድ መሰረት ንብረቱን የሚገዙበት ዋጋ በግልጽ በመጥቀስ እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በማያያዝ በታሸገ ኤንቨሎፕ፤ በፍርድቤት ትዕዛዝ በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ መሰረት (ከጥቅምት 27 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 12 ቀን 209 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ) በኢትዮጵያ ልማት ባንከ ወሊሶ ቅርንጫፍ ለዚሁ አላማ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።

2. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት እንዲሁም ቦታ ይከፈታል።

3. በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ሲፒኦ/ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

4. የሐራጁ አሸናፊ የንብረቱን የሽያጭ ዋጋ ላይ 15% ተ.እ.ታ (VAT) ጨምሮ የመክፈል ግዴታ አለባቸው፤ እንዲሁም ከቀረጥ ነፃ መብት የመጠቀም ማስረጃ ማቅረብ ወይም ከካፒታል ዕቃው ጋር ተያይዞ በመንግስት የሚጠየቁ ማንኛውንም የቀረጥና ታክስ ክፍያዎችን መክፈል ይኖርበታል።

5. ተወዳድሮ ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በጥሬ ገንዘብ የሚገዛ ሲሆን ቀሪውን ገንዘብ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገንዘቡን አጠቃሎ ካልከፈለ አሸናፊነቱ ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።

6. ስለ እያንዳንዱ ንብረት ዝርዝርና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወሊሶ ቅርንጫፍ ወይም አዲስ አበባ ሜክሲኮ አልሳም ጨለለቅ ህንጻ 2ተኛ ወለል ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

7. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወሊሶ ቅርንጫፍ ጋር በመነጋገር በስራ ሰዓት መመልከት ይቻላል።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-22
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-11-22 09:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
  • Buyer's registered address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Nov 06, 2026)
  • Posted at: 2026-11-06T08:08:22.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders