Building Construction

የ Norwegian Refugee Council የእርማት ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የእርማት ማስታወቂያ

የ Norwegian Refugee Council /NRC/ "Construction of Market Place and Youth Association Center” በሚል ርዕስ እሁድ ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም ክፍል 1-ገጽ 25 በወጣው እትም ያወጣውን ጨረታ ማስታወቂያ በተመለከተ ተጫራቾች ለመመዝገብ የሚጠቀሙበት QR Code ስካን ሲደረግ የማይሰራ መሆኑ ተረጋግጧል።

በመሆኑም የምዝገባ QR Code ከዚህ በታች ተስተካክሎ እንደገና የተዘጋጀ በመሆኑ ተጫራቾች በተስተካከለው QR Code ስካን በመጠቀም ምዝገባቸውን እንዲያከናውኑ እናሳውቃለን:: https://tms.app.nrc.no/tender/details/a308600a-1569-412b-9c28-b3083d86e718 

Please use the following link for the previous tender 

https://tenders.qelal.et/tender-6adf267d0a538ad8ed000001/  

 

 


Tender details

  • Deadline: 2026-11-03
  • Bid closing time: 16:30
  • Bid opening: 2026-11-04 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Norwegian Refugee Council (NRC)
  • Published on: Reporter (Oct 28, 2026)
  • Posted at: 2026-10-28T12:06:42.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders