Products and Services

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የአሲዳማ አፈር ማከሚያ ኖራ እና ጋቢዮን ሽቦ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

 አሲዳማ አፈር ማከሚያ ኖራ እና ጋቢዮ ሽቦ ለመግዛት

የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 015/19

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለዘለቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም/SLMP/RLLP-II ወረዳዎች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የቀረቡትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

ምድብ

ዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

ጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሽግበት ሰዓት

 

የሚከፈትበት ሰዓት

1

ሎት-1

የአሲዳማ አፈር ማከሚያ ኖራ

በኩንታል

 

32,900

 

250,000

9:00

9:05

2

ሎት-2

ጋቢዮን ሽቦ

በቁጥር

5,800

64,000

10:00

10:05

 

  • በመሆኑም በንግድ ስራ ዘርፍ የተደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላችሁ፣ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባችሁ እና ቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላችውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርባታል፡፡
  • በተጫራቾች የሚቀርባው የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ/CPO/ ጥሬ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋሰወትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች በቢሮው ተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን
  • ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጠበት ቀን 19/2/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200/ ሁለት መቶ ብር/ ለሰነዱ በመከፈል ዱራሜ ከተማ በሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ ፕሮፎርማ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 18/3/2019 ዓ/ም ሎት 1/አንድ/ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት እና ሎት 2/ሁለት/ ከቀኑ 10፡00 ድረስ የቴከኒካልና ፋይናንሽያል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፓስታ በማዘጋጀት በቢሮው ግዥና ንብ/አስ/ር ቢሮ ቁጥር 003 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሻናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡
  • የጨረታው ሳጥን በ18/3/ 2019 ዓ/ም ሎት 1/አንድ/ በቀኑ 9፡00 ሰዓት ተሸጎ በዕለቱ 9፡05 ሰዓት እና ሎት 2/ሁለት/ 10፡00 ሰዓት ተሸጎ 10፡05 ተጫራቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብ/አስ/ር ቢሮ ቁጥር 003 ይከፈታል፡፡
  • መ/ቤቱ ለዚህ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኛ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ 046-554-1461

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-27
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-11-27 16:05
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Central Ethiopia Regional State Bureau of Agriculture
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Oct 29, 2026)
  • Posted at: 2026-10-29T08:37:00.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders