Food Items and Drinks
Addis Ababa Peace And Security Bureau: Procurement of Food and Beverages
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f496ea87-b511-4708-b590-777246d0b1e5/open
Reference Number: AAP&SB-NCB-G-0005-2019-BID-Open Lot Reference: AAP&SAB/19/01/2019/lot 1
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: two envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Addis Ababa Peace And Security Bureau
Contact Information
Address: addis abeba
Town: addis abeba
Country: Ethiopia
Post Code: 1000
Telephone: +251 911575439
Email: [email protected]
Office: mayor office 3rd floor301
Important Dates
- Invitation Date: Oct 29, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Nov 9, 2026, 10:00 AM
- Opening Schedule: Nov 9, 2026, 11:00 AM
- Clarification Deadline: Nov 3, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 300
Bid Security: 10000 ETB
Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Bid Security Forms (SME): CPO, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Bid Security Forms (Foreign): CPO, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Qualification Requirements
- የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣Reference: 37.5 (መ)
- በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣Reference: 4.7
- ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ለ) (iii)
- የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ሐ)
- በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣Reference: 4.4
- የታደሰ የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ለ) (i)
- የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ Reference: 4.6 (ለ) (ii)
Procurement Classification
- 50000000: Food Beverage and Tobacco Products
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
Addis Ababa City Administration
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አሸናፊዉ ድርጅት የአሸነፈዉን ዕቃ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ መ/ቤት ንብረት ክፍል የማስገባት ግዴታ አለበት፡፡ በዚህ ሎት ላይ የተጠየቁ እቃዎች ሁሉም ብዛት በአንድ ጊዜ የሚታዘዝ ሳይሆን 2019 በጀት ዓመት እስኪጠናቀቅ ድረስ በተፈለገ ጊዜ እየተቀነሰ የሚታዘዝ መሆኑን አውቃቸሁ እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡ ተወዳደሪዎች የተዘረዘሩትን እቃዎች ጨረታው አየር ላይ በወጣበት ቀናት ውስጥ ብቻ በቢሮ ናሙና መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የርክክብ ቦታው ፒያሳ በሚገኘው ከንቲባ ፅ/ቤት ምድር ቤት አቅራቢው ድርጅት በራሱ ትራንስፖርት ያቀርባል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው አየር ላይ በወጣበት ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ ማሲያዝ ይኖርበታል፡፡
Tender details
- Deadline: 2026-11-09
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-11-09 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa Peace And Security Bureau
- Bid bond: 10000 ETB
- Bid document price: 300
- Published on: Government (Oct 31, 2026)
- Posted at: 2026-10-31T06:18:25.000Z
- Source: Qelal Tenders