Air conditioning and Refrigeration
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የኤሲ ጋዝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d84bbd3b-9168-4702-9d0b-516da008da88/open
Reference Number: ECC-NCB-G-0228-2019-BID-Open Lot Reference: ECC-GALAFI-BRANCH-LOT18
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Ethiopian Customs Commission
Contact Information
Address: ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ
Town: አዲስ አበባ
Country: Ethiopia
P.O. Box: 2559
Post Code: 1000
Telephone: +251 335590079
Email: [email protected]
Office: ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ
Important Dates
- Invitation Date: Oct 29, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Nov 9, 2026, 10:00 AM
- Opening Schedule: Nov 9, 2026, 11:00 AM
- Clarification Deadline: Nov 3, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 200
Bid Security: 50000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO
Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, CPO
Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, CPO
Qualification Requirements
- valid tax clearance certificate=Bidder has to submit a valid tax clearance certificate(ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፈልበት መ/ቤት የሚሰጥ ሰነድ) issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);Reference: ITB 35.2
- VAT registration certificateBidder has to submit VAT registration certificate(ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት) issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)Reference: ITB 35.2
- valid business licenseBidder has to submit valid business license(በዘርፋ የታደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ) indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);Reference: ITB 35.2
Procurement Classification
- 102102000: PETROCHEMICALS
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia
Terms and Conditions
የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር) በጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም በማሰራት በe-GP በማያያዝ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ አራተኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ በአካል አምጥቶ መስጠት ግዴታ ነው፡፡ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ላይ በመሳተፍ በምንም ምክንያት ውል አልፈርምም ማለት በመንግስት ግዥ አፈጻጸም መመሪያ 1073/2017 መሰረት ተጠያቂነትን የሚያስከትል በመሆኑ የጨረታ ማስከበሪያውን ለመንግስት ገቢ ከማድረግ በተጨማሪ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ለሚያስተዳድረው የመንግስት አካል ሪፖርት የሚደረግ በመሆኑ ተጫራቾች በጥንቃቄ መሳተፍ አለባቸው፡፡ አሸናፊ ተጫራች አሸናፊ የሆነባቸውን እቃዎች የትራንስፖትና ሌሎች ማንኛውም ወጪዎች በራሱ ሸፍኖ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ ግራውንድ ባለው መጋዘን ያስረክባል፡፡ ክፍያ በተመለከተ የቀረበው ኤሲ ጋዝ በጨረታው ላይ በወጣው ዝርዝር መግለጫ መሰረት መሆኑ በቅ/ጽ/ቤቱ የሚለከተው የስራ ክፍል እንደተረጋገጠ ወዲያዉኑ ክፍያ ይፈጸማል፡፡ የጥራት ጉድለት ወይም በዝርዝር መግለጫ መሰረት ያልመጣ እቃ ቅ/ጽ/ቤቱ ሳይረከብ ተመላሽ በማድረግ በዝርዝር መግለጫ መሰረት እንዲቀርብ ያደርጋል፡፡ ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡
Tender details
- Deadline: 2026-11-09
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-11-09 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
- Buyer's registered address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
- Bid bond: 50000 ETB
- Bid document price: 200
- Published on: Government (Oct 31, 2026)
- Posted at: 2026-10-31T06:19:01.000Z
- Source: Qelal Tenders